Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44419
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Jan 2021, 05:18
አሁን ምን ያረጋል የተሸናፊ ማፈግፈግ፣
ዞሮ ዞሮ ላይመለሱ ወደነበሩበት ወግ፣
ልበ አይምሮ ከሰማየ ሰምያት ላይወርድ፣
ለህሊና አይነ ስውር ብርሃን ሁለተኛ ላይቀድ።
የኬር ገና ለኢትዮጵያ
በሆረስ አይነ ኩሉ
በገና ዋዜማ 2013