Page 1 of 1

ምን ነው ይሄ ቀልድ ቢቀር

Posted: 04 Jan 2021, 23:24
by justo
ምን ነው ይሄ ቀልድ ቢቀር።
The guy is trying to legitimze the TPLF and normalize the crimes committed of which he was part of, making mockery of the people who died, trying to robe Ethiopia of its rightful moral upper-hand. He is in effect conducting the TPLF's fight for minds and hearts.

አንደዚህ ኣይነት ትንንሽ ቀዳዳዎች ነው ትህነግን ለሁለት ዓመት ከሌባ ወደ ህጋዊ ኣይነት ብጤ ያሸጋገረው። ራሱን ወጥመዱ ዉስጥ ባይገባ ኑሮ የዶክቶር ኣቢ ስህተቶች ትህነግን ማምለጫ ሰጥቶዉት ነበር። ይሀ ሁሉ ዉድመት ካጋጥመ በህዋላ ስህተቶቹ መደገም የለባቸዉም። የዚህ ጂብ ኣይነት ቀልዶች መቅረት ኣለባቸው።

Re: ምን ነው ይሄ ቀልድ ቢቀር

Posted: 05 Jan 2021, 00:26
by TGAA
መአዛ በዚህ ኢንተቪው የወያኔ ግልገል የሆነውን ክብሮም በደንብ ተዘጋጅታ አይደለም የጠበቀችው ፤ የሚናገረውንም በሬ ወለደ ፖለቲካ በአግባቡ ማሰረጃ አልጠየቀችውም ፤ ማስረጃ ማቅረብ ካልቻለ ደግሞ ፖሮፓጋንዳ መድረክ እዲያደርገው መፍቀድ እለባትም ነበር፤ ኢርትራ አሁንም ትግራይ ውስጥ አለች ይላል _ ያው የተለመደ ዉሸት ፤ ፋብሪካ ተነቀለ ይላል ፤ እራሱ ወያኔ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቅል ፖለቲካ እራሳችው ያወደሙት በኢርትራ ዘረፍችን እያለ ልክ እንደእውነት ቱሪ ናፋውን ሲነፋ መፍቀድ የለባትም ፤ ወይንም ትክክል እንዳልሆነና ይህ የራሰህ ሀሳብ እንጂ ምንም ማስረጃ መደገፍ እንደማይቻል መግለጽ ያስፈልግ ነበር፡ እንደ ጨሜሳ ለጥፎ የስራው ፓርቲ ነው ፡፡

Re: ምን ነው ይሄ ቀልድ ቢቀር

Posted: 05 Jan 2021, 02:51
by justo
TGAA wrote:
05 Jan 2021, 00:26
መአዛ በዚህ ኢንተቪው የወያኔ ግልገል የሆነውን ክብሮም በደንብ ተዘጋጅታ አይደለም የጠበቀችው ፤ የሚናገረውንም በሬ ወለደ ፖለቲካ በአግባቡ ማሰረጃ አልጠየቀችውም ፤ ማስረጃ ማቅረብ ካልቻለ ደግሞ ፖሮፓጋንዳ መድረክ እዲያደርገው መፍቀድ እለባትም ነበር፤ ኢርትራ አሁንም ትግራይ ውስጥ አለች ይላል _ ያው የተለመደ ዉሸት ፤ ፋብሪካ ተነቀለ ይላል ፤ እራሱ ወያኔ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቅል ፖለቲካ እራሳችው ያወደሙት በኢርትራ ዘረፍችን እያለ ልክ እንደእውነት ቱሪ ናፋውን ሲነፋ መፍቀድ የለባትም ፤ ወይንም ትክክል እንዳልሆነና ይህ የራሰህ ሀሳብ እንጂ ምንም ማስረጃ መደገፍ እንደማይቻል መግለጽ ያስፈልግ ነበር፡ እንደ ጨሜሳ ለጥፎ የስራው ፓርቲ ነው ፡፡
ሰዉየዉን ማነጋገር የነበረበት ማእዛ መሃመድ ሳትሆን ኣቃቤ ህጉ ነበር። ሰዉየዉም ጠበቃዉን ይዞ መምጣት ነበረበት። ያኔ Cross-examinationu ባብሊክ ይሁን ፕራይቨት የኣቃቤ ህጉ ምርጫ ይሆን ነበር።

Re: ምን ነው ይሄ ቀልድ ቢቀር

Posted: 05 Jan 2021, 07:42
by justo
Here the jib is singing another tune, ፋሽስትና ግፈኛ መንግስት ይላል ያቢይን መንግስት።
ትህነግ በዚህ ጅብ ኣስተያየት is likened to heaven on earth, ኣቢ ደግሞ to hell