45 ዓመት በደም የጨቀየች ቆሻሻ ተንከሲስ ህወሓት መስከረም 30 መንግስት የለም ብላ ስትፎክር 100% እደመስሰዋለሁ ብላ ተማምና ነው!!!!
Posted: 04 Jan 2021, 22:26
ህወሓት እንዲህ ብላም ዝታ: ነበር ከምርጫዬ በኋላ በዛላምበሳ በኩል አለ ነገር ብላ ነበር በሷ ልብ የአስመራው መንግስትና የአዲስ አበባ መንግስት አስወግዳለሁ ብላ ነበር የፎከረችው። የሆነው ነገር ግን በለኮሰችው እሳት ተለብልባ የውሻ አሟሟ ሞታ በ17 ቀን ተጠናቀቀ።ውጪ አገር የሚኖሩ የህወሓት ቡችሎችና የለሊት ወፍ ኤርትራውያን ድስት ማንኪያ ሰረቁ ብለው ስያለቅሱ በብሽቀት እንዳበዱ ነው የሚያሳይህ ጋራ የሚያክል መሳርያ አስረክበህ ፈርጥጠህ ስለ ድስትና ማንክያ ማውራት ምን የሚሉት አማርኛ ነው።ለኤርትራ ሲከሱ ሱዳንና ግብጽ ኢትዮጵያን እንዲ ወሩ እየወተወቱ ነው።