Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Roha
Member
Posts: 2202
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

የኢትዮጵያውያን እውነተኛ ምስክርነት

Post by Roha » 04 Jan 2021, 15:33

የኢትዮጵያውያን እውነተኛ ምስክርነት
እውነተኛው ጓደኛና ዘመድ ብክፉ ቀን ይታወቃል: እንዲሉ፥
ኣስቡበት፡ ኢትዮጵያ በውስጥ በወያኔና ቡችሎቹ እየተወጋች፡
በውጭ በዓረቡዋ ግብጽና በሎሌቹዋ እየተሽነሸነችና እየተወጋች ባለችበት፡
እውነተኛ ጓደኞችዋ በክፉ ቀን ደራሽ እነማን ናቸው፧