-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
የጁንታው ኣስቀድሞ ይፋ የሆነ ኣቋም ፥ ከጡትዋ ( የናት ኢትዮጵያ) በስተቀር ድርሻየ ተብሎ በብርጭቆ የሚሰጠኝ ወተት ኣልፈልግም ።
የጁንታው ኣስቀድሞ ይፋ የሆነ ኣቋም ፥ ከጡትዋ ( የናት ኢትዮጵያ) በስተቀር ድርሻየ ተብሎ በብርጭቆ የሚሰጠኝ ወተት ኣልፈልግም ። ኣዎ እኔ የጠጣሁት ጠጥቼ ኣከፋፋይ ለመሆን የሚወድ ስግብግብ ነኝ ።