ማን ሞኝ ለድመት ዱለት ሥጋ ጠብቂልኝ ብሎ ይሰጣል፣ ማን ኢትዮጵያዊ ከእንግድህ ወልቃይት፣ሁመራ፣ራያን በአደራ ትግራይ ያስቀምጣል?
Posted: 02 Jan 2021, 21:10
ማን ሞኝ ለድመት ዱለት ሥጋ ጠብቂልኝ ብሎ ይሰጣል፣ ማን ኢትዮጵያዊ ከእንግድህ ወልቃይት፣ሁመራ፣ ራያን በአደራ ትግራይ ያስቀምጣል? እንኳን ወደ ቀድሞ ቤታቸው ተመለሱ። እንዴ እጅ ቀለበት ለገና በዓል አማራነታቸውን አጥልቀው ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊነት ካባቸውን ደርበው ደምቀው ይውላሉ።