ወያኔ የእናት ጡት ነካሽ፣የበላበትን ወጭት ሰባሪ፣ማተበ-ዐልባ - ወያኔን ያመነ ውሃ የዘገነ።እንዴት ለአገሩ ጠላት ይሆናል?
Posted: 01 Jan 2021, 20:21
ወያኔ የእናት ጡት ነካሽ፣የበላበትን ወጭት ሰባሪ፣ማተበ-ዐልባ - ወያኔን ያመነ ውሃ የዘገነ።እንዴት ለአገሩ ጠላት ይሆናል? ባንዳ የባንዳ ዘር እየተባለ ወያኔ ለብዙ ዘመናት የተሰደቡበትን ሙልጭ አድርገው ባንዳ መሆናቸውን አስመሰከሩ። ለካስ እንድህ ነበር። ሁል ጊዜ ጠላት ሲመጣ በቅሎ እየመሩ፣ የጠላት ስንቅ እና ብረት እየተሸከሙ አገራችንን ለማስደፈር ሎሌ ሁነው ያገለገሉት። የምሥራቅ አፍሪካ ትልቅ የታሪክ ጠባሣ በእነርሱ ምክንያት ነበር። እንዴ ሄዋን የጥፋት ፍሬዋን ከፈረንጅ እና ዐረብ ተቀብለው የበሏት እነርሱ ነበሩ - ዛሬ በምሥራቅ አፍሪካ የገባው ሞት፣ዕልቂት የገባው እነርሱ ምክንያት ነበር። ክፉ መርገምት። ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ - የደረሰባቸው ሞት እና ሽንፈት ሲያንሳቸው ነው። ከዚህ የበለጠ ቢኖር ለወያኔ ይገባው ነበር። ያቺ ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት ወታደር ኮሌነሉን ጫማ አስወልቃ በኮረኮንች እየነዳች የማረከቺው የልባቸውን ጥቁር ክፋት እና ከሃዲነት እጅግ ዐውቃ ምርር አድርጓት ነበር። ከሱዳን በፊት የቀረሥ ካሉ እንዴ ቅጠል ይለቀሙ።