Page 1 of 1
ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 09:32
by Abaymado
አንድ ሰው ፊቱን እያቀላ ቀይ ነኝ ማለት ይችላል እንዴ? ደሞስ ማነው ቀዩ? ለምንድነውስ ቀይ መሆን እንዲህ እንዲካበድ የተደረገው? የሆነማ ችግር አለ: የበታችነት ስሜት እንዳይሆን? አንድ ሰው ከሌላው በላይ መሆን ካልቻለ ሰበብ መፈለግ እና ሰውን ዝቅ ለማረግ የሚደረግ ዘዴ እና አካሄድ እንዳይሆን?
ቤኔሻንጉሎች "የቀይ ሰው ዱለት አምሮኛል" ይላሉ ይባላል:: እኔ የማቀው ሰዎች "ቁርጥ አማረኝ ሲሉ ነው!"! ለመሆኑ የቀይ ሰው ጉበት ምን ያህል ቢጥም ነው?
ለመሆኑ እውነት ቤኔሻንጉል ውስጥ የተገደሉት ቀዮች ናቸው? እረ በሕግ አምላክ? ሁሉም ያየነው ተገዳይ ጥቁር ነው:: እንደውም የሌላ አገር አፍሪካ አገር ተወላጅ ነው የሚመስሉት::
የተገደሉትን ለፈረንጆች ከየት አገር እንደሆኑ ገምቱ ብለን ብንነግራቸው: የሚሉት ከአንዱ አፍሪካ አገር እንደሆነ ነው የሚነግሩን::
ልብ ይባል ቴድሮስ አድህኖም በአንድ የቻይና ዜጋ ነው ኔግሮ የተባለው:: እንዲሁም ከሰማችሁት ትምኒት የምትባል google ላይ የartificial intelligence ባለሙያ ጥቁር በመባሏ አኩርፋ ስራዋን ለቃለች::
https://www.wired.com/story/timnit-gebr ... sis-in-ai/
እነዚህ ሁለቱ ሰዎች በጣም ቀዮች ናቸው::
ኢትዮጵያኖች በአማካኝ ምንድናቸው? ቀይ?
እሺ ህዝቡ ቀይ ነህ መባል ፈለገ እንበል: ግን ይህን ቀይነት ከየት አመጡት? የየመን ወይም እስራኤል ነን ነው የሚሉት?
እኔ አስረግጬ የምናገረው በጣም ቀይ የሆኑ ኢትዮያውያን በቅርብ የተገኘ የውጭ ደም ይኖርባቸዋል:: ወይም ደሞ እየተንጠባጠበ የመጣ የውጭ ሀገር ዜጋ ጋር የተደረገ መዳቀል ውጤት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው::
ከዛ በተረፈ ምንድነኝ ነው የሚሉት? ወይስ እኛ አፍሪካዊ አይደለንም ነው? ስደተኛ ነን እያሉ ነው? "እኔ" ብለው ነው መጥቀስ ያለባቸው:: ከዛ በተረፈ አንድ ሰው በተፈጥሮው የራሱ የሆነ ነገር ከሌለው ለምን የኔ ነው ይላል?
ባጭሩ እንዲህ ያለ አካሄድ ከማንም ጋር አያኖርም:: ምርጥ ነኝ እያሉ እድሜ ልክ ሲደቆሱ መዋል ነው::
They said kettle called pot black።
በግድ ቀይ ነህ በለኝ የሚባል ነገር! እና ብትሆን ምን እናርግህ?
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 10:31
by Guest1
አንድ ሰው ፍቱን እያቀላ ቀይ ነኝ ማለት ይችላል እንዴ? ደሞስ ማነው ቀዩ? ለምንድነውስ ቀይ መሆን እንዲህ እንዲካበድ የተደረገው? የሆነማ ችግር አለ: የበታችነት ስሜት እንዳይሆን:: ከሌላው በላይ መሆን አንድ ሰው መሆን ካልቻለ ሰበብ መፈለግ እና ሰውን ዝቅ ለማረግ የሚደረግ አካሄድ እንዳይሆን?
የሚገርም አጋጣሚ ትላንትና ባቡር ላይ ከጎኔ አንዲት እንደ ፈረንጅ በጣም ቀይ ነጫጭባ ግን ጸጉረ ከርዳዳ በእድሜዋ የገፋች ትልቅ ሴት ቁጭ ብላ ስልክ ላይ ኦሮምኛ ከባቡሩ እስከምወርድ ስትለፈልፍ አዳመጥኳት። ኦሮምኛዋ ከአማርኛ ጋር የተደባለቀ የሸዋ ነበር እሺ፤ ጊዜ፤ ገና ነበር። ቀጥላ ዋቃ ስታክልበት ሳቅኩ። ኦሮምኛ ተናጋሪ የጣሊያን ይም የአረብ ክልስ እንጂ ኦሮሞውም ኦሮሞ ናት አይላትም! ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጣም ቀይ ሰው ሲያይ ‘የኛ ነው ወይም ናት’ ብሎ ይጠይቃል!! በጣም ቀይ ሰው አይወድም። የቤንሻንጉል ምኑ ገረመህ?
የሃበሻ መልክ የሚባለው ጠይም ወይም የቀይ ዳማ ነው። ይህም ሁሉም ብሄር ውስጥ ይገኛል። በጣም ከጠቆርክ ሻንቆ ትባላለህ። በኢትዮ እንደሱዳን የጥቁር ጥቁር የሚገኙት ቤንሻጉል፤ ጋምቤላ ነው። ስለዝህ ለነሱ የቀለም ጉዳይ አንገብጋቢ ጥያቄ ሊሆን ይችላል ለሌላውም። ካኒባሊስት የሆኑት የሚበላ ስላጡና ምናልባትም ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የእርስ በርስ መበላላት ባህል ስላላቸው ይሆናል። በዝህ በሰለጠነ አለም ከሰማይ አይወርድ!
ደቡቦችና ኦሮሞዎች በጣም ከጠቆሩ ከጎረቤቶቻቸው ጋር የተቀላቀሉ ናቸው። ከሶማሌ ጋርም። አፋርም በጣም ጥቁር አላቸው። በአፍሪካ ከአረቦች ጋር ለብዙ አመት በመጋባትም የሃበሻ መልክ ያላቸው በተለይ በኮስታል ኤሪያስ መኖራቸው የተነገረለት ነው። ይህም ሆኖ ኢትዮም ሆነ አፍሪካዊያን በጂንሳቸው ሁሉም ጥቁር ብቻ አይደሉም። ቀላ ያሉና ቡኒ ብራውን ቀለምም አላቸው።
ቀልዱን ተው!
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 12:44
by Abaymado
Guest1 wrote: ↑01 Jan 2021, 10:31

የአንድ ጆሮ የእንጥልጥል ጉትቻ ይሉታል::
ከሰው ወስደህ እንደ ራስህ አርገህ ራስን ከፍ ማረግ::
እኔ ያልኩት አንድ ሰው በተፈጥሮው የራሱ የሆነ ነገር ከሌለው የራሱ አይደለም:: ኢትዮጵያ በተፈጥሯ ቀይ ልትሆን አትችልም!! አራት ነጥብ!!!
እየተንጠባጠበ የሚገባ ደም ስላለ ነው የቀላው:: አንተ ጠንጠባጥበህ ያገኘሀውን ደም : እንደ ትልቅነት ቆጥረህው ሌላውን ዝቅ ልታረግ? እና አንትም ተንጠባጥበህ ቅላ ልትለው? እነሱም እኮ መቅላት ይችላሉ!!
ያ ያንተም አልነበረም የነሱ የማይሆንበትም ምክንያት የለም!!
እኔ ቀይ ነኝ ብለው ኢትዮጵያኖች ደረታቸውን ከነፉ ችግር አለ!! ይህ ባርነት ነው!!
ቅላቱ የነሱ አይደለም!!
ቅላቱ ከስደተኞች የመጣ ነው::
Ethiopia with this mentality will become 2nd hand country.
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 15:42
by Guest1
እየተንጠባጠበ የሚገባ ደም ስላለ ነው የቀላው:: አንተ ጠንጠባጥበህ ያገኘሀውን ደም : እንደ ትልቅነት ቆጥረህው ሌላውን ዝቅ ልታረግ? እና አንትም ተንጠባጥበህ ቅላ ልትለው? እነሱም እኮ መቅላት ይችላሉ!!
ያ ያንተም አልነበረም የነሱ የማይሆንበትም ምክንያት የለም!!
እኔ ቀይ ነኝ ብለው ኢትዮጵያኖች ደረታቸውን ከነፉ ችግር አለ!! ይህ ባርነት ነው!!
ቅላቱ የነሱ አይደለም!!
በተለይ ከመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ጋር በነበራቸው ግንኙነት ወደ 35% እንደሆነ በDNA ተረጋግጣል። ቅላቱ (ቀይ ዳማዎቹ በተለይ) የነሱ ሆኗል። ሃበሻ የተባሉት ለምን ነበር ታዲያ? ከነዝህ ውጭ ግን ኢትዮጵያ ይኖሩ ከነበሩ አረቦች ጣሊያና ግሪኮችና ህንዶችም ጋር የተጋቡት የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው። ሆኖም በተለይ ከባሪያ ንግድ ብኋላ የተገኘ ቅላትን ህዝቡ አይፈልገውምም!! ትሰማለህ? በጣም ከቀላህ በህዝቡ ዘንድ ባዳ ነህ ወይም ክልስ የሚባል ቃል መኖሩን ረስተሃል።
በተጨማሪም እነዝህ ከላይ የተጠቀሱት ከጥቁር መግባት አይፈልጉም ነበር። ከጊዜ ብኋላ ግን የትዳር ጓደኛ ከአገራቸው ማምጣት ስላልቻሉ የግዴታ ሃበሻውና ጥቁሩንም ማግባት ጀመሩ። ቀያዮቹ የነዝህ የልጅ ልጆች ናቸው። አይ አንተ!!! ክክክክክ ጥቁሩ ወንድም ጥቁርነቱን ለመቀነስ ክክክክክ ቀይ ሴት ማግባት ጀመረ። አሁን ደግሞ ይህ እየጨመረ ሄዷል። ሌላ ቦታ እንደገለጽኩት ስትራግል ፎር ኤግዚስታንስ ያመጣውም ነው። የሚገርመው ቢኖር ቻይናዎቹ መራባታቸው ምርጫ ሆኖ መገኘቱ ክክክክክ
ለወደፊቱም ባይገርምህ አረቦችና ቻይናዎች አገሪቱ ላይ ይሰፍራሉ። ይዋለዳሉ ይደበላለቃሉ። ጥቁሩ ገለል ይደረግና ጥቁሩ መኖሩንም የሚጠላበት ሁኔታ ሊፈጠር ይቻላል። እናም የቤንሻንጉል ስጋት ከዝህ ጋር የተያያዘም ይመስላል። በግብጾች ተደቁሰው አልነበር? ብልጥ ቢሆኑ ከቀዮች ጋር መጋባት አልነበረም መፍትሄው? እና የሚያሳዝን ገጽታም አለው በቃ!
ካኒባሊዝም ስው በላዎች ኢትዮጵያ ነበሩ ይባላል። መጥፎ ባህል እያለ መንግስቱ ሃ/ማርያም አስቀርቶ እንደሆን አላውቅም እስቲ ጉግል ላርግ ክክክክክክክክክክ አዲስ አይደለም።
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 15:54
by Guest1
Report: Mass graves, rape and cannibalism in South Sudan
An African Union investigation reveals ‘heart wrenching’ details of what transpired after the start of the 2013 conflict
October 28, 2015 10:06AM ET
African Union investigators discovered mass graves in South Sudan and found evidence of horrific crimes, including forced cannibalism, according to a long-awaited report. President Salva Kiir's faction in the conflict is also accused of recruiting an irregular tribal force before the outbreak of war in December 2013.
ሌላ ደግሞ የተጠና
Abstract
This article addresses alleged "cannibalism" among the Me'en of southwestern Ethiopia. As cannibalist representations in this area are rare, they represent a puzzle as to origins and current role. An explanation needs to address psychosocial representations and the cultural symbolism of life forces and fear of death, but reference should also be made to insecurities of descent and group relations among the Me'en population while expanding and migrating during the past century, partly absorbing preexisting populations in the process. This anxiety is reproduced today via conflictuous relations between descent groups vis-à-vis land and other resources. The discourse of cannibalism being internal to Me'en society and not directed to outsiders would tend to support this view.
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 16:08
by Abere
This light color vs. dark skin color in the context of Ethiopia requires more the expertise of Anthropologists than the common sense assumption of ordinary people. As I read some folks assumptions that light skin Ethiopians are mixed where as dark skins as endogenous , in my understanding is wrong. As a general truth, the more one travels from on extreme of a continent to another extreme of a continent the variation of the distribution of the skin color of human race is. For instance, the skin color, shape of nose, hair color of the White race varies as one travels from the southern most of Europe say, Italy to the north most may be Norway. So does the same as one travels from West Africa to East Africa. The Holy Book tells us neither an Ethiopian changes his color nor a leopard changes its spot. This testifies Ethiopians have a unique color complexion not because of interbred but by hereditary. There are histories of immigration, the Bantu Africans immigrated into the South and South West of Ethiopia; and the endogenous Semitic people ( Amhara, Tigre, Guraghe alternatively named as Agazian) historically inhabited south of the Mediterranean sea extending to present day Ethiopia; and the Nilo-Saharan group too were coexisting with the Agazians or the Semites in the same geographic areas. Thus, this light or dark skin stuff is silly. However, one should question are or were there tribes in Ethiopia that were cannibals is good. Cannibals eat their fellow human being regardless of skin color. It looks Gumuz tribes could be cannibal and this harmful practice should stop. This should not surprise us as we all know the Oromo Aba Geda too are mutilating another fellow Oromo genital
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 16:48
by Abaymado
ok እንደ ገባኝ የሆነ የማይታረቅ ነገር ተፈጥሯል:: ለምን እሸነፋለሁ የሚል? መጨረሻው self destruction ነው:: አጥፍቶ መጥፋት ወይም ራስን ማጋየት!!
ጥቁርን እንደ ድክመት መውሰድ እንደ ቅናት አርጌ ነው የምወስደው :: የተውሰኑ ጥቁሮችን እያነሱ እንደ ምሳሌ እየወሰዱ በጥቁር ላይ ማላገጥ ቅናት ነው :: ይህ የማይታረቅ crisis ነው:: እነዚህ እንደ ሳምፕል የሚወሰዱ ጥቁሮች በሕይወታቸው ተዳቅለው የማያቁ ናቸው:: ትንሽ ድክመት ሊኖር ይችላል::
Guest1 wrote: ↑01 Jan 2021, 15:42
እየተንጠባጠበ የሚገባ ደም ስላለ ነው የቀላው:: አንተ ጠንጠባጥበህ ያገኘሀውን ደም : እንደ ትልቅነት ቆጥረህው ሌላውን ዝቅ ልታረግ? እና አንትም ተንጠባጥበህ ቅላ ልትለው? እነሱም እኮ መቅላት ይችላሉ!!
ያ ያንተም አልነበረም የነሱ የማይሆንበትም ምክንያት የለም!!
እኔ ቀይ ነኝ ብለው ኢትዮጵያኖች ደረታቸውን ከነፉ ችግር አለ!! ይህ ባርነት ነው!!
ቅላቱ የነሱ አይደለም!!
በተለይ ከመካከለኛው ምስራቅ አገሮች ጋር በነበራቸው ግንኙነት ወደ 35% እንደሆነ በDNA ተረጋግጣል። ቅላቱ (ቀይ ዳማዎቹ በተለይ) የነሱ ሆኗል። ሃበሻ የተባሉት ለምን ነበር ታዲያ?
ማስረጃ የታለ??
ከነዝህ ውጭ ግን ኢትዮጵያ ይኖሩ ከነበሩ አረቦች ጣሊያና ግሪኮችና ህንዶችም ጋር የተጋቡት የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው። ሆኖም በተለይ ከባሪያ ንግድ ብኋላ የተገኘ ቅላትን ህዝቡ አይፈልገውምም!! ትሰማለህ? በጣም ከቀላህ በህዝቡ ዘንድ ባዳ ነህ ወይም ክልስ የሚባል ቃል መኖሩን ረስተሃል።
በተጨማሪም እነዝህ ከላይ የተጠቀሱት ከጥቁር መግባት አይፈልጉም ነበር። ከጊዜ ብኋላ ግን የትዳር ጓደኛ ከአገራቸው ማምጣት ስላልቻሉ የግዴታ ሃበሻውና ጥቁሩንም ማግባት ጀመሩ።
የራስህን ግምት ነው ወይስ ማስረጃ አለህ?
ቀያዮቹ የነዝህ የልጅ ልጆች ናቸው። አይ አንተ!!! ክክክክክ ጥቁሩ ወንድም ጥቁርነቱን ለመቀነስ ክክክክክ ቀይ ሴት ማግባት ጀመረ። አሁን ደግሞ ይህ እየጨመረ ሄዷል። ሌላ ቦታ እንደገለጽኩት ስትራግል ፎር ኤግዚስታንስ ያመጣውም ነው። የሚገርመው ቢኖር ቻይናዎቹ መራባታቸው ምርጫ ሆኖ መገኘቱ ክክክክክ
ለወደፊቱም ባይገርምህ አረቦችና ቻይናዎች አገሪቱ ላይ ይሰፍራሉ። ይዋለዳሉ ይደበላለቃሉ። ጥቁሩ ገለል ይደረግና ጥቁሩ መኖሩንም የሚጠላበት ሁኔታ ሊፈጠር ይቻላል።
wrong! ጥቁር በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛት አንደኛ እንደሚሆን ይጠበቃል:: በኢኮኖሚም ጭምር:: እና ጥቁር ከሌላው ምን ይፈልጋል? አንተ የሰውን ስትፈልግ ነው የምትዋረደው !!
አንድ ሲውድናዊ ያለችው የሚገርም ነው:: አንድ አፍሪካዊ ጣልያን ሄዶ ያየውን ስቃይ bbc በፌስ ቡክ ይለጥፋል:: ህዝቡ ያለው "ማን ሂድ አለህ" ሲለው እቺ ሲውድናዊ ያለችው: "እኛም ተቸግረን ስደተኛ የምንሆንበት ግዜ ሩቅ አይደለም" ነው ያለችው::
አረቦችን በተመለከተ :
ሶርያን ማየት ይቻላል: እንዴት እንደተበታተነች: ነገ ማን እንደሚቀጥል አይታወቅም:: ግን ነዳጅ ካለቀ አረብ አለቀለት:: የሶርያ ሴቶች በአፍሪካ ከተሞች እንደፈሰሱ ነገ ሳውዲ ምን እንደምትሆን አናቅም:: ቢዋጉም አያሸንፉም::
በነገራችን ላይ ናይጀርያ ከሰማንያ ዓመት በሕዋላ 700 ሚልዮን ሕዝብ ሲኖራት ቻይና ደሞ 800 ሚልዮን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል:: ሕዝብ ኃይል ነው:: ማነው ይህን ኃይል የሚዳፈረው?
እናም የቤንሻንጉል ስጋት ከዝህ ጋር የተያያዘም ይመስላል። በግብጾች ተደቁሰው አልነበር? ብልጥ ቢሆኑ ከቀዮች ጋር መጋባት አልነበረም መፍትሄው?
ይህ የባርያ mentality ይባላል!
እና የሚያሳዝን ገጽታም አለው በቃ!
ካኒባሊዝም ስው በላዎች ኢትዮጵያ ነበሩ ይባላል። መጥፎ ባህል እያለ መንግስቱ ሃ/ማርያም አስቀርቶ እንደሆን አላውቅም እስቲ ጉግል ላርግ ክክክክክክክክክክ አዲስ አይደለም።
ሲጠቃለል ለእኔ የማይታረቅ ነገር ይታየኛል: መጨረሻውም ሁሉም እኔ ሃያል ነኝ ብሎ ይነሳል:: አራት ነጥብ!! የነጭ ዘር ወደፊት እንደማይኖር ለማወቅ ጠንቅዋይ አያስፈልገንም:: ምክንያቱ የአየር ፀባዩ ለነጭ አይሆንም:: ቀስ በቀስ ከምድር እየጠፋ ይሄዳል::
ኮሮናን ማየት በቂ ነው!!!
ጥቁር በዓለም ላይ የማይበገር ዘር ነው:: ለየትኛውም የአየር ፀባይ እንዲሆን ተብሎ የተሰራ:: melanin is a big gift to black men.
አሁንም ላርም አንድ ሰው በጣም ከጠቆረ የ melanin ክምችቱ በጣም ከፍተኛ ነው!! ምናልባትም ፈረንጆች ቶሎ የሚያረጁት ለዚህ ሳይሆን ይቀራል::
በተጨማሪ አንድን ሕዝብ ሃያል የሚያረገው ቆዳው ሳይሆን ራሱን መቻሉ እና ራሱን መቻሉ ብቻ ነው:: ይህ ከሆነ አለምን መግዛት ይቻላል!!
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 16:52
by Abe Abraham
Abaymado wrote: ↑01 Jan 2021, 09:32
አንድ ሰው ፊቱን እያቀላ ቀይ ነኝ ማለት ይችላል እንዴ? ደሞስ ማነው ቀዩ? ለምንድነውስ ቀይ መሆን እንዲህ እንዲካበድ የተደረገው? የሆነማ ችግር አለ: የበታችነት ስሜት እንዳይሆን? አንድ ሰው ከሌላው በላይ መሆን ካልቻለ ሰበብ መፈለግ እና ሰውን ዝቅ ለማረግ የሚደረግ ዘዴ እና አካሄድ እንዳይሆን?
ቤኔሻንጉሎች "የቀይ ሰው ዱለት አምሮኛል" ይላሉ ይባላል:: እኔ የማቀው ሰዎች "ቁርጥ አማረኝ ሲሉ ነው!"! ለመሆኑ የቀይ ሰው ጉበት ምን ያህል ቢጥም ነው?
ለመሆኑ እውነት ቤኔሻንጉል ውስጥ የተገደሉት ቀዮች ናቸው? እረ በሕግ አምላክ? ሁሉም ያየነው ተገዳይ ጥቁር ነው:: እንደውም የሌላ አገር አፍሪካ አገር ተወላጅ ነው የሚመስሉት::
የተገደሉትን ለፈረንጆች ከየት አገር እንደሆኑ ገምቱ ብለን ብንነግራቸው: የሚሉት ከአንዱ አፍሪካ አገር እንደሆነ ነው የሚነግሩን::
ልብ ይባል ቴድሮስ አድህኖም በአንድ የቻይና ዜጋ ነው ኔግሮ የተባለው:: እንዲሁም ከሰማችሁት ትምኒት የምትባል google ላይ የartificial intelligence ባለሙያ ጥቁር በመባሏ አኩርፋ ስራዋን ለቃለች::
https://www.wired.com/story/timnit-gebr ... sis-in-ai/
እነዚህ ሁለቱ ሰዎች በጣም ቀዮች ናቸው::
ኢትዮጵያኖች በአማካኝ ምንድናቸው? ቀይ?
እሺ ህዝቡ ቀይ ነህ መባል ፈለገ እንበል: ግን ይህን ቀይነት ከየት አመጡት? የየመን ወይም እስራኤል ነን ነው የሚሉት?
እኔ አስረግጬ የምናገረው በጣም ቀይ የሆኑ ኢትዮያውያን በቅርብ የተገኘ የውጭ ደም ይኖርባቸዋል:: ወይም ደሞ እየተንጠባጠበ የመጣ የውጭ ሀገር ዜጋ ጋር የተደረገ መዳቀል ውጤት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው::
ከዛ በተረፈ ምንድነኝ ነው የሚሉት? ወይስ እኛ አፍሪካዊ አይደለንም ነው? ስደተኛ ነን እያሉ ነው? "እኔ" ብለው ነው መጥቀስ ያለባቸው:: ከዛ በተረፈ አንድ ሰው በተፈጥሮው የራሱ የሆነ ነገር ከሌለው ለምን የኔ ነው ይላል?
ባጭሩ እንዲህ ያለ አካሄድ ከማንም ጋር አያኖርም:: ምርጥ ነኝ እያሉ እድሜ ልክ ሲደቆሱ መዋል ነው::
They said kettle called pot black።
በግድ ቀይ ነህ በለኝ የሚባል ነገር! እና ብትሆን ምን እናርግህ?
It is relative. In Egypt - with the exception of those with Turkish (non-Mongolian races who came with the Turkish invasion ) and Circassians - almost the entire population is referred to as " asmar " ( asmar itself could mean brown to black). Culturally and traditionally an Egyptian " asmar " can not take a role of a Basha ( rich landowner,keberté ) in an Egyptian film. The Egyptians discriminate against themselves! Strange,isn't it.
In Sudan " the green " ( al-khudur ) means black people ( the cowardly majority of the country ) while most of the so-called Arabs of Sudan have no Arab blood and their body frame betrays their Bantu origin. In Morocco they us kaHeel ( anchi lij kulun man kwaleshi !! ) for people of African origin.
The distinction between " dark " and " red " ( aHmar) has always been there in the Arabian peninxxsilua pre-dating the birth of the prophet of Islam. Humeira ( the red one ) was the nickname that Muhammad gave to his wife, Aisha bint Abu Bakr.
In Europe the Germans refer to Southern Europeans as " dark and Southern type " when physical descriptions are needed in literature and crime.
Sometimes it is not nice when people insist on misidentifying your ethnic origin. A family of mine when she was returning home with a classmate an Indian guy in a bus threatened her by saying " I know, you are Indian, why are you associating yourself with non-Indian guys.... " . It was in London. She laughed but it was serious.
There is a youtube video of Hassan Al-Turabi in which he tells his audience how Al-Bashir replied to him when he put a question to him about the mass rape complaints in Darfur. " So what if a Northerner were to mount her / yarkab'ha ......." ( it is kind of an honour ! ) was the reply that amazed and angered Hassan Al-Turabi.
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 16:57
by Selam/
Spot on! Folks around the globe have been brainwashed by colonialism and Hollywood movies and they tend to associate lightness of color with higher social stratum. This needs to be unlearned if people want to liberate themselves of passive white supremacy. I have neighbors who are extremely pale and dark skinned brunette. They are all “white.” Likewise, I work with Indians who have different color complexion. The same thing exists among Latinos and Latinas as well as Europeans. What’s the big deal?
Abere wrote: ↑01 Jan 2021, 16:08
This light color vs. dark skin color in the context of Ethiopia requires more the expertise of Anthropologists than the common sense assumption of ordinary people. As I read some folks assumptions that light skin Ethiopians are mixed where as dark skins as endogenous , in my understanding is wrong. As a general truth, the more one travels from on extreme of a continent to another extreme of a continent the variation of the distribution of the skin color of human race is. For instance, the skin color, shape of nose, hair color of the White race varies as one travels from the southern most of Europe say, Italy to the north most may be Norway. So does the same as one travels from West Africa to East Africa. The Holy Book tells us neither an Ethiopian changes his color nor a leopard changes its spot. This testifies Ethiopians have a unique color complexion not because of interbred but by hereditary. There are histories of immigration, the Bantu Africans immigrated into the South and South West of Ethiopia; and the endogenous Semitic people ( Amhara, Tigre, Guraghe alternatively named as Agazian) historically inhabited south of the Mediterranean sea extending to present day Ethiopia; and the Nilo-Saharan group too were coexisting with the Agazians or the Semites in the same geographic areas. Thus, this light or dark skin stuff is silly. However, one should question are or were there tribes in Ethiopia that were cannibals is good. Cannibals eat their fellow human being regardless of skin color. It looks Gumuz tribes could be cannibal and this harmful practice should stop. This should not surprise us as we all know the Oromo Aba Geda too are mutilating another fellow Oromo genital
Re: ምን ሰለቸኝ? "ቀይ ስለሆንን ነው የምንገደለው" የሚለው ዘፈን!! ለመሆኑ ማነው ቀዩ?
Posted: 01 Jan 2021, 17:25
by Guest1
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ መከራ!
ነጭ በርዶ አካባቢ የሚኖሩ ብሎንድ በጣም ነጫጭባ
ቀጥሎ አውሮፓዊያን፤ ሜድትሬኛን ደቡቦች (ጽሃይም)
ኤዥያን ቢጫዎቹ ፐርዥያን (ኢራኖች አሪያን ዘር)
ኮኬይዥያን (አራብ)
ላቲኖ እያለ
ጥቁር ህንዶች
ጥቁር ቻይና ጥቁር ፉ ጂ ክክክክክክክክክክክክክክ
ጥቁር አፍሪካዊ
የመጨረሻ ጥቁር ሱዳናዊ
የሰለጠነና ያልሰጠነ ህዝብ፡ ያደጉና ያላደጉ አገሮች፤ ጌታና ሎሌ። ይቺ ናት አለም!
ጌቶቻችሁ ሲያዟችሁም አንተ ቀይ አንተ ጥቁር እየተባባላችሁ ትጨራረሳችሁ።
የተለያየ ቋንቋ ቢሰጣቸውም እግዜር ጥቁር የፈጠረው እንደሱ ነጭ የሆኑትን እንዲያገለግል ነው።
በቃ!!!!!!!!!!
ድንቄም ፓለቲከኛ!!! ክክክክክክክክክክክክክክክ