Page 1 of 2
ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 04:05
by Horus
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 04:23
by Horus
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 04:31
by Masud
Thank you for acknowledging that Guragies are descendants of Arabs.
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 04:43
by Noble Amhara
I am a lot smarter then many sodo here’s southern amahra dance the orgin of gurage dance not those Arab Indian looking folks in Sahel
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 05:04
by Horus
ማሱድ
ጉራጌ አረብ ሳይሆን ያረቦች አባት የታላቁ ትንታዊ ግብጽ ህዝብ ነው። ጉዳአዬ ነው ካልክ ሂድና ቋንቋቸውን አጥና፤ አለያ ደሞ ዝም ብለህ ራስህን አዝናና !! ይህም ሆነ ያ ለውጥ የለውም ። ልብ በል ጉራጌ የሴም ዝር ሳይሆም ፕሮቶ የሴም ዘር ነው ። ሂድና የማርቲን በርናል 3 ቅጽ 3 ሺ ገጽ መርመር አንብብ። ወይ ዝም በል !!
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 05:19
by Horus
ኖብል አማራ
ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 05:25
by Noble Amhara
Menjar cannot be seperated from Amhara Minjar spans from awash river to Debre berhan in Shewa minjar has no tribalism and is related to the Gurage
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 05:53
by Guest1
ጉራጌ አረብ ሳይሆን ያረቦች አባት የታላቁ ትንታዊ ግብጽ ህዝብ ነው። ጉዳአዬ ነው ካልክ ሂድና ቋንቋቸውን አጥና፤ አለያ ደሞ ዝም ብለህ ራስህን አዝናና !! ይህም ሆነ ያ ለውጥ የለውም ። ልብ በል ጉራጌ የሴም ዝር ሳይሆም ፕሮቶ የሴም ዘር ነው ። ሂድና የማርቲን በርናል 3 ቅጽ 3 ሺ ገጽ መርመር አንብብ። ወይ ዝም በል !!
ጉራጌኛ በሚገርም ሁኔታ የድሮ ግእዝ አለው። ትግረኛና አማርኛም ከዝሁ ቢሆኑም አማርኛ ያደገ ቋንቋ ነው። (ያደገ በተባለ ቁጥር የምታኮርፉ ረጋ በሉ

)። በሁሉም ቋንቁዎች እንደታየው እድገት ማለት አስቸጋሪና ውሰብሰብ የሆኑ ድምጾችን በመቀነስ ለንግግር ማቅለልና ማመቻቸት ማለት ነው። እናም የሴሚትካዊ ቋንቋ እድገት ከግእዝ፤ ትግረኛ፤ (ጉራጌኛና መስሎቹ እንደ አካባቢያቸው ሲቀያየሩና ሲሻሻሉ) አማርኛ ግን በቀጥታ ለውጥ ወይም እድገት ያሳየ ነው። (ስለዝም ትላንትና የተወለደ ሳይሆን ለውጡ የረጅም ጊዜ ሂደትም ነው)።
ስለ ጭፈራው አንድ የተገረምኩበት ቪዲዮ ትዝ አለኝ። የወሎ አርጎባዎች ጭፈራ!!! እጅግ በጣም የሚገርም!! ክብ ሰርተው እንደ ጉራጌ እጃቸውን እየዘረጉ ይጨፍራል! ይህም አይነት ጭፈራ ከጥንቱ ስሜቲካዊ ተናጋሪዎች ለመኖሩ አንዳንዱን መጥቀስ ይቻላል። የኤርትራው ቁጥጥ ብለው የሚደረግ ጭፈራ በትግሬ፤ አማራና ጉራጌ አለ። ሆኖም ነው አይደለም የሚያሰኝ ነገርም አለው። ለማገናዘብ እንዲቻል የነዝህ ህዝቦችን የተለያየ ጭፈራ መታየት አለበት። አንድ ቪዲዮ በቂ አይደለም።
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 06:02
by Horus
ማሱውድ ይህ በሰዎቹ ጭፈራ ውስጥ የምታየው ሳንጃ (ጉራጌ ሰንዳ ይለዋል) በጢያ ሃውልት ላይ የምታየው ሃርፕ/አርብ ነው ፣ ሃርፕ/ አርብ ማለት ባረብኛ ሳንጃ ማለት ሲሆን የአማርኛ አርበኛ (ባለ ሳንጃ) ማለት ነው። ልድገምልህ አርበኛ ማለት ባለ ሳንጃ፣ ባለ ሰንዳ ማለት ነው ።
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 06:02
by Masud
Very funny and shamelessness! This Fuga Horse is claiming that Uragie is the father of Amhara? Gud bel Gonder!
Horus wrote: ↑01 Jan 2021, 05:19
ኖብል አማራ
ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 06:11
by Noble Amhara
Gurage has 12 different ethnicity and languages the Gurage are the smallest and the most divided ethnic group the sodo have big mouth and talk a lot the rest of 7bet Gurage are silent the silti also abandoned Wuragays like you Sodos complete failure! There is barely a Gurage identity that exists other then your clans being from other ethnicities Silte-Harari Chala-Wolamo which gurage speaks the real guragigna you can’t say because you are Sodo Supremacist you guys fight between each other so foolish

We Amhara from Minjar to Humera to Metekel to Korem are more united then your tiny size Gurage what a shame to be Gurage we also have barely any differences that makes us into conflict gondere Amharic and shewan Amharic just have a few different words it’s still the same same language divided Gurage is the size of mercato kkkk
- The Superior Amhara-
Horus wrote: ↑01 Jan 2021, 05:19
ኖብል አማራ
ዞሮ ዞሮ እዚያው አሉ? ምንጃር ከየት እንደ መጣ ሳትናገር ጉራጌ ከምጃር መጣ ማለት ምን ያረጋል። እኔ እንደ ሚጃር ህዝብ የምወደው ሰው የለም ። ግን ልብ አርግ እኔ ቋንቋና ታሪክ አትንቼ እንጂ ስሜት አይደል እዚህ መለጥፈው ። ምንጃር ስራ ወዳድ፣ ደግ፣ ድብልቅ ወርቅ ህዝብ ነው ግን የጉራጌ ግንድ ወደፊት ስጸማ አንተም ትገረማለህ ። እኛ ደሞ ምንም ችልኮላ የጎሳ ቅዠት ስለሌን ሁሉ ነገር ሲረጋ ሁሉ ነገር የነገራል ። አንተ ግን በፋክት ስለማታውቀው ነገር ምንም አትበል !! ልብ በል ምንጃር የሚለው ቃል ምን እንደ ሆነ አታቅም፣ እኔ ግን ትርጉሙን አውቀዋለሁ ! የኬር ገና !
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 06:27
by Horus
እኔ ሆረስ ነኝ፣ አይነ ኩል ! ምንጃር ጉራጌ ነው፣ አማራ ከጉራጌ መጣ አላልኩም ። ያን ያሉት ቆሻሻ ወያኔ መሃይሞች ናቸው እና ኖብል አማራ የሚል የትህነግ ሌባ ! ከዚያ ባለፈ ገስት 1 ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ማንም የማያጠፋን ማንም የማይነቅለን ግንድ ህዝብ ነን !!
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 06:57
by Horus
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 07:08
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑01 Jan 2021, 06:27
እኔ ሆረስ ነኝ፣ አይነ ኩል ! ምንጃር ጉራጌ ነው፣ አማራ ከጉራጌ መጣ አላልኩም ። ያን ያሉት ቆሻሻ ወያኔ መሃይሞች ናቸው እና ኖብል አማራ የሚል የትህነግ ሌባ ! ከዚያ ባለፈ ገስት 1 ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ማንም የማያጠፋን ማንም የማይነቅለን ግንድ ህዝብ ነን !!
https://www..com/watch?v=veCkDgMA5dY
Kkkkkkkk everything gurage
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 07:30
by Horus
አሁን ወደ አዲስ አመት በአል መሄድ አለብኝ መካል አዲስ አመት !!
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 08:39
by Guest1
ብዙ ግዜ ባይመቸኝም ስለ አርጎባ ያለው ትክክል ነው ። አርጎቤ እኛና አደሬ በጣም ቅርብ ህዝብ ነን ። መርካቶም ብዙ እንተዋወቃለን ። አርጎባ (ወርጂ) አንድ ቃል ነው ።፤ ዘረኞች እንደ ሚሉት ወርጂ የስድብ ቃል አይደለም፣ አደሬ የሰድብ ቃል አይደለም ። የድሮ ትክክለኛ ስማቸው ነው። ስለዚህ እነዚህ በ2021 ፍርሃት ሚንቀጠቀጡ ሁላ ተረጋጉ በሏቸው ። እኛ የ2000 ዘመን ግፊትና ጥቃት ተቋቁመን እዚህ የደረስን ...!!
N B ለአማራ የሚጠቅመውም የማይጠቅመውንም እንደመሰለውና እንደፈለገው ይጽፋል። የራሱ ጉዳይ እናንተ ትተዋወቃላችሁ። እኔን ለቀቅ! ክክክክክክ
በኔ ግምት አርብ ወደኋላ ስንመለስ > ሐርብ ነበር። ሕ ስለምታስቸግር ተቀንሳ አርብ (ሁሉም በ/ሀ/ የሚጀምሩ ቃሎች ላይ እንደሚታየው ሀገር አገር ሀመልማል አመልማል? ሃረግ አረግ? ሃምሌስ? ኣምሌ ከወደኋላ እንጀምር ሀመል ዐመል አመል? ሃሳብ ዐሳብ አሳብ ... እየሳቅኩ ነው። እነዝህ የተለየ ሃዎች ሊሆኑ ይችላሉ ወይም etc.....። ዐርብ ነበር ቢባልም ወጤቱ ያው ነው። በአረብኛ ምናልባትም በግዕዝም ሐርብ ጦርነት ማለት ነው። ሐርብ/ሐርበኛ/ > አርበኛ። ሌላው በዚያ የዘፈን ቪድዩ የታዘብኩት ድምጻቸው tone ቅላጽ የሚባለው የጉራጌ ነበር። አሁንም በጣም የሚገርምህን ልንገርህ ‘’አነ አክሱማይቲ’ ብለው ይዘፍናሉ! Fact ነው የምናገረው። የቋንቋ እድገትም ከግዕዝ ይጀምራል እንፋፈቀደህ ምድባቸውን ብትቀያይረውም ቀጥሎ ጉራጌ እያልክ ትግሬ ወደድክም ጠላህም በመጨረሻም አማርኛ ነው። አሁን በንዴት እንዳልዝት! እንዴ ተረጋጋ!

Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 14:36
by Noble Amhara
Guest1 wrote: ↑01 Jan 2021, 08:39

Amharas still pronounce Awash River as Hawash River the change of H -> A is insignificant means almost nothing but linguistic evolution
Amhara -> Amara
Haddish -> Addis
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 18:01
by Guest1
Amharas still pronounce Awash River as Hawash River the change of H -> A is insignificant means almost nothing but linguistic evolution
አንተ!! ወይ ማጣጣል ወይም ከፍ ከፍ ማድረግ ብቻ ነው የምታውቀው? ተቃራኒ!!! ክክክክክ
የ/ህ/ ጉዳይ በብዙ ቋንቋዎች የተመዘበ ጉዳይ ነው!!! ፈረንሳይኛ l'hotel በእንግሊዝኛ ብዙ ቦታ አይነበብም! በቃል መጨረሻ ላይ ጭራሽ የለም!! አዋሽን ሃዋሽ የሚሉ ከተገኑ የመጀመሪያው ስም ሃዋሽ ነበር። ተናጋሪዎቹ ያልተማሩ ወይም ገበሬዎች ይሆናሉ

። ዘመናዊው አዋሽ። የቋንቁው ማደግን ስለሚያሳይ ሲግኒፊካንት ነው!!! ማረ ምህረት ህ ብቅ ይላል ወደ ግእዝ ይገባል። ፈሪሁ ፈራ ፍርሃት ብልህ ብልሃት በራ ብርሃን መጀመሪያና መጨረሻ ላይ በተለይ ይሰረዛል። ረጋ በል!!
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 01 Jan 2021, 18:08
by Noble Amhara
Amhara is the size of France. Humera to Awash calculate the distance Amhara is originally the biggest ethnicity in Ethiopia! Amhara population is the same as the Oromo Population even though Oromo has more provinces then us
Amhara- Welo SemienShewa Gondar Gojam = 45 Million!
Oromo- Hararghe Bale Arsi Guji Borana, Shawa, Welega, Jimma, Illubabor = 35 Million!
Re: ጉራጌኛ ጭፈራ ከየት መጣ ለምትሉ? !!
Posted: 02 Jan 2021, 03:07
by Horus
እስቲ ለፈረንጁ አዲስ አመትም ለሚመጣው ገናም እንዲሆን ዘና በሉ !!