Page 1 of 1

Artist of the Year 2020: ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ምርጡ ኢትዮጵያዊ አረጋኸኝ ወራሽ ጁንታውን ሳይቀበር ራቁቱን ያስቀረ ጀግና

Posted: 31 Dec 2020, 21:36
by ethioscience

Re: Artist of the Year 2020: ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ምርጡ ኢትዮጵያዊ አረጋኸኝ ወራሽ ጁንታውን ሳይቀበር ራቁቱን ያስቀረ ጀግና

Posted: 31 Dec 2020, 21:48
by ethioscience

Re: Artist of the Year 2020: ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ምርጡ ኢትዮጵያዊ አረጋኸኝ ወራሽ ጁንታውን ሳይቀበር ራቁቱን ያስቀረ ጀግና

Posted: 01 Jan 2021, 01:44
by Lakeshore
Posted by Temari
‘የሀገር ልጅ፣ የማር እጅ’ በሚል የድጋፍ ጥሪ ለትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብ ሊካሄድ ነው************************************

‘የሀገር ልጅ፣ የማር እጅ’ በሚል የድጋፍ ጥሪ በቀጣይ ሳምንት ኅዳር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ለትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ማሰባሰብ ሊካሄድ ነው።

ጥበብብ ለሀገር በሚል በተዋቀረ የአርቲስቶች ኮሚቴ አዘጋጅነት የሚካሄደው ድጋፍ ማሰባሰብ መርሐ ግብር በመላ ሀገሪቱ የሚከናወን መሆኑ ታውቋል።

በመርሐ ግብሩ ላይ አንጋፋ እና ወጣት አርቲስቶች የሚሳተፉ መሆኑንም ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ሕግ የማስከበር እርምጃ እየተወሰደ ባለበት የትግራይ ክልል ለሕዝቡ የምግብ፣ አልባሳት እና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለመሰብሰብ መታቀዱም ተገልጿል።

በያዝነው ሳምንት ውስጥ ‘ለመከላከያ ክብር ዘብ እቆማለሁ’ በሚል ከተደረገው ድጋፍ የቀጠለ እንደሆነም ኮሚቴው አስታውቋል።

በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ ትልልቅ የግል እና የመንግሥት ተቋማት፣ ከአትሌቶች እና ከፋብሪካዎች ድጋፍ ለማሰባሰብ መታሰቡ ተጠቁሟል።

ይህ ለወገን የመድረስ እና የመቆም ፕሮግራም ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በጋራ የሚሠራ ሲሆን፣ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚፈልጉ ግለሰቦች እና ተቋማት በሚኒስቴሩ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተውን 10000354217019 ሒሳብ ቋት መጠቀም እንደሚቻል ተገልጿል።

በውጭ ለሚገኝ እና ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስዊፍት ኮድ CBETETA መጠቀም እንዲችሉ ተቀምጧል።

ቤተልሔም ጥጋቡ

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
በፎቶ የሚቀርቡ መረጃዎችን ለማግኘት ኢንስታግራም ገጻችንን ይጎብኙ
https://www.instagram.com/ebcnews1


Post by Lakeshore » 21 Nov 2020, 13:05

ይህ የመከላከያ ሰራዊታችንና የኢትዮጵያ ህዝብ የህወት መሰዋትንትን በመክፈል ላይ ባለበት ሰእት የ ጸረ ኢትዮጵያ ሃይሎች በዘር ባደራጁት የትግራይ ህዝብ ባላቸው ድጋፍ ስተማምነው ከመላው ኣገሪቱ በመሽሽ መቀሌ የገቡበት ያለምክኛት መሆኑ ይታወቃል።

ኣሁንማ ይባስ ብለው ኣብሮዋቸው ሲደሙን የነበሩትና ዬንሱው ኣመራር የነበሩትን አንኳን የኣማራ ደም ኣለብህ በማለት ሊያምኑት ኣልቻሉም(getachew Reda) ነገርግን ትግራይ ውስጥ የተደበቁትን ኣጋሜውች ግን ተማምነው የሀው አስካሁን ሮኬት ጭምር አየተኮሱብን ነው።

የመከላከያ ሰራዊታችን አና የኣምሃራው ልዩ ሃይል አና ሚሊሺያ አንዚህን የጥፋት ሃይሎች ከቦ መውጫ መ ልግቢያ ሲያሳጣቸው የብግ ለምድ የለበሱ ሌሎች የነብሰገዳዮ ተባባሪዎች በተለየ መልኩ የትግራይን ህዝብ አንርዳ በማለት ለጁንታው ነብሰ ገዳዮች አድሜ ማራዘሚያ ገንዘብ ለባሰባሰብ ማሰብ ሰራዊታችንን ተኩሰው ከሚግደሉት የተለይ የሚያደርጋቸው ምንም የለም።

ያለነው ህግን የማስከበር ውጊያ ላይነው ስለዚህ ውንጀልኛው አና ንጹሃኑ ሳይለይ አንዲዚ ህ ያለ የክህደት ኣላማ ለማራመድ የሚሯሯጡ በሃገር ክህድት ወንጀል አና ወንጀል ለመፈጸም በማሴር መከሰስ ኣለባቸው።

ጁንታው በ ጦር መዳ ብቻ ሳየሆን በተለያዩ መንገዶች ለመዋጋት ለኣስርተ ኣመታይሴሩ አንደንበር ሲነግሩን አና ኣሁን በሚገኙ መረጃዎች ማወቅ የቻላል።

አርዳት ፈላጊ አና የወያኔ ደጋፊ ያልሆኑ ከከተማው አንዲወጡ በቂ ግዜ ተ ሰጥትዋቸው ነበር ነገር ግን ኣንዳንዶቹ በርግጥ የሚያሸንፉ መስሎዋቸው ከደል በሁዋላ ያለው ጥቅም አንዳይቀርባቸው ገሚሶቹ ዝምብ ለው ኣሸናፍብውን ለመለየት አና ከሁለቱም ያጣ ላለሞሆን ሌላው ደግሞ አብሪት አና ለሌላው ህዝብ ካላቸው ጥላቻ በጣም ትቂቶች ደግሞ ለምውጥት ኣቅሙ የሌላቸው ናቸው።

ያለነው ጦርነት ውስጥ ንው አንጂ ያውም ከኣረመኔ ጋር ህጻናትን ከሚጨፈጭፍ መንገድ ክሚቆፍር ጋር አና ከስንዴ ጋር የተገኘስ ሰሊጥ ኣብረሽ ተወቅጭ ነው። ለምሳሌ ኣመሪካኖች ከጃፓን ጋር ሲዋጉ ኣገራቸው ያሉትን በሙሉ

ጃፓኖች ንብረት ወርሰው ካምፕ ውስጥ ነው ያደረጓቸው። የሄ ኮምን ሴንስ ነው ኣደጋን ለመቅነስ።



Post by Lakeshore » 21 Nov 2020, 16:20

አንዚህ ኣርቲስቶች በንጹህ የሰብኣዊንት ስሜት ተነሳስትው ይመስለኛል ነግር ግን ሁሉም ኣትኩሮት ወደሰራዊታችን ድጋፍ ብቻ መሆን ኣለበት ቢያንስ ጦርነቱ አስኪያልቅ አና የማጽዳት ስራው አስኪጠናቀቅ ደረስ። ኢትዮጵያውያን ውይም ኣርቲስቶች አንደ ኣለም ቅይ መስቀል ገለልተኛ መሆን ኣይችሉም ምክኛቱም በሚገኘው ሰላም ዋና ተጠቃሚ ስለሆኑና ኢትዮጵያ ዬነሱም ኣገር ስለሆነች ከሰራዊታችን ጋር ኣብሮ መቆማቸውን ማሳየት አንጂ አንዲህ ያለ በሰላም ጊዜ አንደሚደረገው የመጽዋችንትና አኔም ይህን ኣድርጌኣለሁ ለማለት ከመንጨ ከሚመሰል ቁርጠኝንት ከጎደልው የኣደርባይ አነት ባህረይ የመነጨ አና በሙሉልብ ሰራዊታችንን በደገፉት ኢንደ ኣርባምንጭ ህዝቦች ያደረጉትን የደጋፍ ኣስተዋጾ የሚያኮስ ስ ነው።

ስለዚህ ትኩረቱ ህይወቱን ከሚሰዋው ሰርዊታችን ስይነሳ ይሰራዊቱን የሰላም ማስከበር ለመደገፍ ኢንድሆን። ሌላው ደግሞ ስንት በጁንታው የተፈናቀሉ፣የታረዱ በኣዲስ ኣበባ ከበታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የተጣሉ ኢትዮጵያዊኣንን ሳንረዳ ልትግራይ ህዝብ ኣሁን ድረስ ወዶም ይሁን ተገዶ ለሚዋጋን ወዳጅም ኣብሮ ያለበት ስለሆነ አስኪጠራ ድረስ አስካሁን ተጠቃሚ ስለነበሩ ኣሁን ደግሞ የሚከፍሉት ዋጋ ንው። አኛ ማደረግ ያለብን የሰባዊ ምብት ጥሰት አንዳይ ስፋፋ መጣር ንው ኢንጂ አንድ ገለልተኛ ወገን ሁልቱን ወገን አንርዳ ማለቱ ጁንታው ምን ያህል ህዝባችን ውስጥ አና መንግስት ውስጥ ሰርጎ አንደግባ አና በጣም ብዙ ኣይነት መልክ አንዳለው ንው። የኢትዮጵያን ህዝብ ባህል ጥንቅቀው ስልሚያውቁ ኣዛኝ አና የቅር ባይነቱን በመጠቀም አንደገና ወደ ስልጣን ልመምጣት የሚያደርጉት ስልት ነው።

በምቀጠል ይሚደረገው ውስጥን የማጥራት ሂደት አስኪጀምር ድረስ በየዋህነት ሌሎችን ላለመጉዳት አና መሳርያ ላለመሆን ጥረት ያስፈልጋል።

I believe that Aregahgn Worash is a member of the former Ethiopian army and loves his country. Some junta members tried to tarnish his name but he did the right thing by coming out and make clear his stand against any junta. Bravo Aregahegn we love you. I believe there should be some kind of by-law that bans any kind of fundraising or moral support for the TPLF Junta.
Top