Page 1 of 1
"በወልቃይትና ራያ የነበረው ሕዝብ ሁሉም የሚናገረው አማርኛ ነበር:: ወይም አማራ ነበር::" ይላል ከ 32 ዓመት በፊት በ ETV የተደረገው ውይይት
Posted: 31 Dec 2020, 12:18
by Abaymado
ይህ ታሪካዊ ውይይት በ1982 ደርግ እያለ የተደረገ ውይይት ነው::
ስለ ወልቃይት እና ራያ የነበረው ምስክር
ከ 17:50 እስከ 19:22 ደቂቃ ድረስ ያስረዳል::
Re: "በወልቃይትና ራያ የነበረው ሕዝብ ሁሉም የሚናገረው አማርኛ ነበር:: ወይም አማራ ነበር::" ይላል ከ 32 ዓመት በፊት በ ETV የተደረገው ውይይት
Posted: 31 Dec 2020, 12:35
by Wedi
አቶ አብርሃም ያየህ እና አቶ ገብረመድህን አርያ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት እና ራያን "ህገ መንግስት" ተብዬው ከመፅደቁምና ኢትዮጵያን በክልሎች ከመሸንሸኑ በፊት እነዚህን ቦታዎች ወደ ትግራይ እዳካለላቻው በ1982 ዓም ያጋለጡበት ቪዲዮ ከታች ይመልከቱ
በተጨማሪም የአቶ ገብረመድን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ እኮ ይህን በቪዲዮ የተናገሩትን በመፅሃፍ ፅፈው አሰራጭተውታል፡፡ ይህን ካራታ በመፅሃፉ በገፅ 34 ላይ ይገኛል፡፡ "የወያኔው ታሪክ በቀድሞ አባላቱ ሲገለጥ" በሚል ርዕስ በ1982 ዓም በአቶ ገብረመድህን አርያ እና አቶ አብርሃም ያየህ የፃፉትን ሙሉ መፅሃፉን ከዚህ ላይ አውርዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ!! https://drive.google.com/file/d/1Pg3Z-f ... cuwDy/view
Please wait, video is loading...