Page 1 of 1
Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
Posted: 30 Dec 2020, 18:01
by temari
Re: Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
Posted: 30 Dec 2020, 18:31
by tolcha
I thought it could have reached 1 Trillion , that is not bad! Keep on borrowing Primitive leeches!
Re: Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
Posted: 30 Dec 2020, 20:43
by gearhead
ታሪካዊውማ በሳይንስ ነው የተመራው!! የጨነቃችሁ ከናታቸው ጡጦ አንጎበር ያልተላቁት ጴንጤ; የ roadmap ሌባ ባለሀምሳ youtube news ጉራጌዎች ስብስብ እና የተድላ ሀይሌ የእብደት ፓለቲካቸው ነው!!
ብድር በ proforma ነውና "ከአብቹዬ" ባይ የሸፋዶች ፓለቲካ ይገላግላችሁ!!
Standard & Poor's credit rating for Ethiopia stands at B with negative outlook. Moody's credit rating for Ethiopia was last set at B2 with negative outlook
.
Re: Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
Posted: 31 Dec 2020, 08:39
by Ethoash
Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
አንዳንዴ እነዚህ እኮኖሚ እናውቃለን የሚሉ አማሮች ። በፖለቲካ ነው የሚመሩት እንጂ ምንም ስለኢኮኖሚ የሚያውቁት ነገር የለም።
አሁን ይህንን ያህል ብድር አለብን ሲሉ እኮ ወይኔዎችን ለማሳጣት ነው። የሚያወሩት ሳይገባችው ። ስለዚህ ኢኮኖሚውን ላስረዳ
ለምሳሌ አብይ ፩፭ ቢሊዬን ተበድሮ ጦርነት ቢያረግ ያ የተበላሽ ብድር ነው ። መክፈልም ቢያቅተንም የራሳችን ጥፋት ነው። ለምሳሌ አንድ አማራ ከባንክ ተበድሮ ስርጉን ቢያረግ ፣ መኪና ቢገዛ ይችላል ግን ይህ ጥፋት ነው። አንድ ትግሬ ደግሞ ከባንክ ተበድሮ ቢዝነስ ቢከፍት ያ በብድሩ ቁማር ተጫወተበት ማለት አይደለም ኢንቨስት ካረገበት።
እንደኢትዬዽያ ያለ አገርና አሜሪካም ብት ሆን ተበድራ ነው የምትንቀሳቀስው። ስለዚህ መበደር ምንም ክፋት የለውም አለመበደር ነው ጥፋቱ ። ለምሳሌ የዛሬ ፴ ዓመት አንድ አበሻ ከባንክ ፶ ሺህ ዶላር ተበድሮ ቤት ቢገዛ ዛሬ ቤቱን ግማሽ ሚሊዬን ይሽጠዋል ማለት ነው። ታድያ መበደሩ ምኑን ጎዳው።
አሁን ኢትዬዽያ ምን ያህል ብድር ተበደረች ማለትን ትተን በብድሩ ምን ስራችበት ማለት አለብን።
አንደኛ ፯ ትላልቅ ግድቦች ስርታለች። ሁለተኛ አስር ቢሊዬን ዶላር የፈጀ ሱካር ፋብሪካ ስርታለች። ታድያ አብይ ይህንን ኢንቨስትመት በቶሎ ቢያስጨርስና ሱካሩን ኤክስፖርት ቢያረግ ከበአመት ያለብንን የውጭ እዳ ከፍለን እንጨረስ ነበር ።
ግን እሱ ጦርነት ጀመረ ማን አባቱ ነው የሚያበድረው። በፊት ግዜ ወያኔዎች እንደልባችው ብድር ይጎርፍላቸዋል ብድሩንም ዘረፉት ትሉ ለነበራቹሁት አማሮች ዛሬ ብድር ይነጥፋል ማንም ለአባይ የሚያበድረው አይኖርም ታድያ ብድር ማግኘት ቀላል እንዳልሆነ መረዳት ትችላላቹሁ። የዛን ግዜ ውርቃማዎቹን ታመስግናላቹሁ።
፫፱ ቢሊዬን ብር ብድር ከአገር ውስጥ ደግሞ በቀላሉ አባይ ሐይል ማመንጨት ሲጨምርና ኤክስፖርት ማረግ ሲጀምር በአንድ ዙር ብድሩን መክፈል ይችላል። ግን ይህ ሊሆን የማይችላው አባይ ጦርነት ከሱዳንና ከግብፅ ጋራ ገጥሞዋል ለምን ብለው ነው ከኛ የኤሌትሪክ ሐይል የሚገዙና አብታም የሚያረጉን ። ስለዚህ አባይ አፉን ከፍቶ ያድራል ማለት ነው። የትግረዎችን አመራርና ዘይቤ የምንናፍቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም
Re: Ethiopian Debt - $15b foreign and $39b domestic debt (total: 57% of GDP)
Posted: 31 Dec 2020, 09:00
by sebdoyeley
Brother Ethioash, tau zibahal eneOwo awzi samnti, yhwat doy -konay?
Ethoash wrote: ↑31 Dec 2020, 08:39