በኢትዮጵያ ዘርን ያማከለ ፖለቲካ ያተረፈው ነገር ቢኖው በየግዜው የሰዎች ህይወት መጥፋቱ ነው:: ዘርን ያማከለ ፖለቲካ እልቂትና ችግር ብቻ እንደሚያመጣ genocidewatch ድህረ ገጽ ገብቶ ኢትዮጵያን ሰርች በማድረግ ማየትና ማወቅ የሚችለው ሃቅ ነው፥፥
https://www.genocidewatch.com/search-re ... e/ethiopia
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37