Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42384
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያ የመለስ ጫማ ጠራጊ ካሱ ኢላላ የት ገባ?!! ማፈር እንደ ካሱ! ትግሬ ከጉራጌ ተማር !!! ደሞ ያማራ ካሱ ታምራት ላይኔ ነው! ሌላ የመልስ ጫማ ጠራጊ !!

Post by Horus » 29 Dec 2020, 04:56


ያ ንጹህ የጉራጌ ሕዝብ ይህን ቆሻሻ አውግዘው ስላስወገዱት አንድም ቀን፣ ማለትም አንድ ቀን በጉራጌ ሕዝብ ፊት ቆሞ ሳይናገር 30 አመት አልፎ ቆሻሻው ወያኔ ተወገደ ። ይህ ነው ሕዝብ ማለት፣ የማይረባ በመሃላችሁ ከተወለደ የማስወገድ ችሎታ የሌላችሁ ሕዝብ የህጻናቶች መቀለጃ ነው የምትሆኑት። ባለጌ ሲወለድ ባለጌ ካልተባለ አገር ያበላልሻል ፣ ዘር ያሰድባል !! ልክ እንደ መለሰ ልክ እንደ ካሱ ኢላላ !! ዛሬም ልብ ያላችሁ ትግሬዎች ይህ አድርጉ። አትፍሩ ! በመሃልችሁ ያለን ቆሻሻ ፣ ቆሻሻ በሉት በቃ