Page 1 of 1
የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር ይቋቋም
Posted: 29 Dec 2020, 03:02
by Horus
ሴት ልጅ ወይ ጀግና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ወይም የወለዱት ልጅ ከጀግንነት ይልቅ ሌብነትን ከመረጠ ራሳቸው የሴት ጦረኛ ጀግና ይሆናሉ ! አገሩን የሚከዳ ልጅ የምትወልድ እናት ግን ልጅ አለኝ ልትል አትችልም ! መካን ነች !!! የወያኔ እናት ልጅ የላትም፣ ሌባ ስለ ወለደች !! እናት ዘር የሚያሰድብ ልጅ መውለድ ምኞቷል አይደለምና
:!
Re: የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር
Posted: 29 Dec 2020, 03:14
by Horus
Re: የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር
Posted: 29 Dec 2020, 04:04
by Horus
ሴት ልጅ ደከማ ወንድ አይመቻትም ! እናት የማይረባ ልጅ በመወለዷ ታፍራለች !! ወንድ ሁሉ ከሴት ስለሚወለድ የወንድን ድካም ምታውቅ እናትና ሚስት ነች !!
Re: የገበያነሽ ደባልቄ የሴቶች ሻለቃ ክፍለ ጦር
Posted: 29 Dec 2020, 04:31
by Horus
አያችሁ ያ ድፍድፍ ቡኮ ዎያኔ ለሚያምንበት ነገር እንኳ መሞት የማይችላ ገለባን ነው የትግሬ ጦረኛ ሚባለው ተረት ! ጫማ ከማወልቅ ግደዬኝ ማለት የማይችል ሽንታም ነው የዚች አምበሳ አዛዥ ሆኖ ለ30 አመት የኖረው ! ቀን ሁሉን ያስያል !