Page 1 of 1

ኢሣይያስ አፈወርቅን የማደንቀው አንድ ነገር አለ - የውሸት ምርጫ፣የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት መሆኑን። ጊዜ እና ገንዘብ በከንቱ አለማባከኑ።

Posted: 28 Dec 2020, 13:22
by Abere
ኢሣይያስ አፈወርቅን የማደንቀው አንድ ነገር አለ - የውሸት ምርጫ፣የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት መሆኑን። ጊዜ እና ገንዘብ በከንቱ አለማባከኑ።

የኢትዮጵያ የጎሣ ሹማምንቶች ስንት ጊዜ ምርጫ አደረጉ፣ በምርጫ ሂደቱስ ስንት ህይወት፣ገንዘብ እና ጊዜ ባከነ። ምርጫ ባይኖር ግን ለምርጫ የወጣው ገንዘብ ስንት የልማት ሥራ ላይ በዋለ ነበር። ኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አረቀቅኩ ብላ አንድ የ1ኛ የኮሌጅ ተማሪ Term paper ጥራት ደረጃ እንኳን ያልጠበቀ አሁን ስንቶች በቀስት እና በገጀራ እስከ ሮኬት ጥቃት ደርሰው የብዙዎች ህይወት ተቀጠፈ። የጎሣው ህገ-መንግስት ደራሲዎች ራሳቸውም ሰለባ ሆኑ። ችግሩ በዚህ በበቃ ነበር። ያለመታደል ሆኖ ዐብይ አህመድ ለምን ከኢሳይያስ አይማርም። ምርጫ አያስፈልግም ፣የጎሣ ክልል አያስፈልግም እየተባል ተመራጭም አስመራጭም በሌለበት ይመረጥ ብሎ ድርቅ ብሏል። በእርጥቡ ላይ ምን አለችበት ይሉ ዘንድ ገና አገሪቷን ብልሽትሽቷን ላውጣው እንዴ ማለት ነው።

Re: ኢሣይያስ አፈወርቅን የማደንቀው አንድ ነገር አለ - የውሸት ምርጫ፣የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት መሆኑን። ጊዜ እና ገንዘብ በከንቱ አለማባከኑ።

Posted: 28 Dec 2020, 13:42
by eden
የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት
Eritrea had drafted a constitution back in 1997. Google it

Re: ኢሣይያስ አፈወርቅን የማደንቀው አንድ ነገር አለ - የውሸት ምርጫ፣የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት መሆኑን። ጊዜ እና ገንዘብ በከንቱ አለማባከኑ።

Posted: 28 Dec 2020, 13:54
by Abere
@eden,

You searched on item online, put it on the shopping cart for a price inquiry , but you later cancelled off the cart and did not proceed with the transaction proves either you disliked it or cost you heavily. Isais Afework, I think learnt the fact there is no utility of having orchestrated Westernized so called constitution which would be a Destitution.

Re: ኢሣይያስ አፈወርቅን የማደንቀው አንድ ነገር አለ - የውሸት ምርጫ፣የወረቀላይ ህገ-መንግስት ለአፍሪካ ቅንጦት መሆኑን። ጊዜ እና ገንዘብ በከንቱ አለማባከኑ።

Posted: 28 Dec 2020, 15:22
by gearhead
For all intensive purposes, Eritrea has been annexed by amharist ethiopia! Only monetary union remains once eritrea type of government is formed in Ethiopia. May the world and IGAD be ready to receive a migratory policy that will reduce the population of ethiopia by half.