Page 1 of 1

ALARMING NEWS: ሳምሪዎች በማካይድራ በፋኖ ተገደልን ብለው የአዞ እንባ እያነቡ ክስ መሰረቱ When TPLF Perpetrators Become Victims!

Posted: 28 Dec 2020, 08:39
by ethioscience
የአብይ መንግስት ለፖለቲካ ፍጆታ በማካይድራ በሳምሪዎች የተፈጸመን ግድያ የዘር ዕልቂት 'ethnic genocide' መሆኑን ለመሸፋፈን ካለው የተሳሳተ አካሄድ የተነሳ ገዳዩቹ ሳምሪዎች ተገደልን ብለው ሊከሱ ነው:: እነ ደደብ አሉላ ተረታቸውን የሚያምንላቸው ፍርድ ቤት ባይኖርም በእንደዚህ አይነት Fake News አማካኝነት የአለምን ዲፕሎማሲና ሚዛናፊ ፍርድ በማሳሳት ሳምሪ የተባሉ ወንጀለኞች ሳይቀጡ እንዲያመልጡ ለማድረግ ታስቦ የወጣ መረጃ ነው


Re: ALARMING NEWS: ሳምሪዎች በማካይድራ በፋኖ ተገደልን ብለው የአዞ እንባ እያነቡ ክስ መሰረቱ When TPLF Perpetrators Become Victims!

Posted: 29 Dec 2020, 17:04
by ethioscience