Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ALARMING NEWS: ሳምሪዎች በማካይድራ በፋኖ ተገደልን ብለው የአዞ እንባ እያነቡ ክስ መሰረቱ When TPLF Perpetrators Become Victims!

Post by ethioscience » 28 Dec 2020, 08:39

የአብይ መንግስት ለፖለቲካ ፍጆታ በማካይድራ በሳምሪዎች የተፈጸመን ግድያ የዘር ዕልቂት 'ethnic genocide' መሆኑን ለመሸፋፈን ካለው የተሳሳተ አካሄድ የተነሳ ገዳዩቹ ሳምሪዎች ተገደልን ብለው ሊከሱ ነው:: እነ ደደብ አሉላ ተረታቸውን የሚያምንላቸው ፍርድ ቤት ባይኖርም በእንደዚህ አይነት Fake News አማካኝነት የአለምን ዲፕሎማሲና ሚዛናፊ ፍርድ በማሳሳት ሳምሪ የተባሉ ወንጀለኞች ሳይቀጡ እንዲያመልጡ ለማድረግ ታስቦ የወጣ መረጃ ነው



Post Reply