ትራምፕ በኣል-ሲሲ ላይ ለምን " ኤፕሪል ግላስፒ " ለማድረግ ፈለገ ?
Posted: 27 Dec 2020, 21:07
ትራምፕ በኣል-ሲሲ ላይ ለምን " ኤፕሪል ግላስፒ " ለማድረግ ፈለገ ?
ትራምፕ በኣል-ሲሲ ላይ ለምን " ኤፕሪል ግላስፒ " ለማድረግ ፈለገ ?
ኢራቅ ኩወይትን ከመውረርዋ በፊት ኢራቃውያን እንደሚሉት የኣሜሪካ ኣምባሳደርዋ ኤፕሪል ግላስፒ የ " ኢስቲድራጅ " ተራ ነበራት ። በሌላ ኣነጋገር እስዋ ለኢራቃውያን ኣሜሪካ ጣልቃ እንደማትገባ ኣስመስላ ቀስ በቀስ በየደረጃው ሸውዳ ወደ ትልቅ ስህተት እንደሚወድቁ ኣደረገችቻቸው ። ትራምፕም በተመሳሳይ ለሲሲ ግድቡን ለመምታት ከፈልግክ ለምን ኣትመታም ሲለው እንደ መሸወድ ወይም በግብጽ " ኤፕሪል ግላስፒ " እንደ መሞከር ነው የሚቖጠረው ። ኣል-ሲሲ በቀጥታ ሪስክ ባለመውሰድ በጣም የታወቀ ሰው ነው ። ኣንዳንድ ሰዎች እንደ ፈሪ ይቆጥሩታል ። ያ ግን ልክ ኣይደለም ። የሱዳን ጥቁሮች ወደ ውግያ ለመላክ ከቻለ ለምን የሱ ወታደሮችን ይልካል ? የኣየር ሃይሉን ለምን ወደ የማይችለው ተልእኮ ( ግድቡን ማፍረስ ) ይልካል ? ብጥብጥብ ለመፍጠር ከተፈለገ በጎረቤት የሱዳን ጥቁሮች ኣሎ ፡ በኢትዮጵያ ደሞ ጀዋሮች እና ጁንታዎች ( ከመሞታቸው በፊት ) ኣሉ ።
እኔ ትራምፕ በኣል-ሲሲ ለምን " ኤፕሪል ግላስፒ " ለማድረግ ፈለገ ለሚለው ጥያቄ እስራኤላውያን የሚመልሱት ይመስለኛል ።