Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Breaking News:የሕዝብ ሐብት የዘረፉት የኤርትራ ወታደራዊ መለዮ የለበሱ የህውሓት ልዮ ሓይሎች ናቸው።

Post by Weyane.is.dead » 27 Dec 2020, 19:55

የሕዝብ ሐብት የዘረፉት የኤርትራ ወታደራዊ መለዮ የለበሱ የህውሓት ልዮ ሓይሎች ናቸው። :shock: :shock: :shock: :shock: :shock:

ሰሞኑን በክልል ኣንድ ትግራይ ውስጥ በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ የህዝብ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ዘረፋ ተፈፅሟል። ይህን እኛም በበርካታ ተቋማትና ፋብሪካዎች በመገኘት ያረጋገጥነው ሐቅ ነው።

ነገር ግን የፓርቲያችን ኣባላት ሪፖርትንና ከማህበረሰቡ በሰበሰብነው የሕዝብ ምስክርነት መሰረት እነዚህን የሕዝብ ተቋማትና ፋብሪካዎች ኣብዛኛውን የዘረፉትና ያወደሙት የኤርትራ ወታደራዊ መለዮ የለበሱ ነገር ግን የየኣካባቢው የህውሓት ልዮ ሓይሎች ናቸው። ይህን የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት በደንብ ተረድቶ የሕዝብ ሐብት የሚመለስበትና ወንጀለኞችም ለሕግ የሚቀርቡበት መንገድ መመቻቸት ኣለበት።

Assimba Democratic Party -ADP
Last edited by Weyane.is.dead on 27 Dec 2020, 20:45, edited 1 time in total.




Post Reply