Page 1 of 1

ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ መውደሙን ገለፀ!

Posted: 27 Dec 2020, 11:59
by Hameddibewoyane
መከላከያ ለሆስፒታሉ መውደም የህወሓት ቡድንን ተጠያቂ አድርጓል። የህወሓት ኃይል የመከላከያን ምት መቋቋም አቅቶት ሲሸሽ ሆስፒታሉን አውድሞት ሸሽቷል ብሏል። ሆስፒታሉ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ በመውደሙ የመጀመሪያ ርዳታ ብቻ በመስጠት ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሰራዊት ገልጿል።

Re: ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ መውደሙን ገለፀ!

Posted: 27 Dec 2020, 15:13
by Weyane.is.dead
:shock: :shock: :shock: terrorist tplf didnt even spare public properties. Truly evil