Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታልን ሙሉ በሙሉ መውደሙን ገለፀ!

Post by Hameddibewoyane » 27 Dec 2020, 11:59

መከላከያ ለሆስፒታሉ መውደም የህወሓት ቡድንን ተጠያቂ አድርጓል። የህወሓት ኃይል የመከላከያን ምት መቋቋም አቅቶት ሲሸሽ ሆስፒታሉን አውድሞት ሸሽቷል ብሏል። ሆስፒታሉ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ በመውደሙ የመጀመሪያ ርዳታ ብቻ በመስጠት ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሰራዊት ገልጿል።


Post Reply