ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ አየር ሃይል በትግራይ መከላከያ ክፉኛ እንደተጎዳ መንግሥት አመነ
Posted: 26 Dec 2020, 18:42
ነባር ፓይለቶችን ወያኔ ደህና አድርጎ እየላጫቸው ስለሆን የሚይዘውን የሚጨብጠውን ያጣው ዓብይ አህመድ ፓይለቶችን እንደገና በገፍ ሊቀጥር ነው

የቅጥር ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አየር ኃይል መቀጠር ለምትፈልጉ:_
ሀ/ አጠቃላይ የምልመላ መስፈርት
1) ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ የሆኑ
2) ከአሁን በፊት የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ አባል ያልነበሩ
3) በወንጀል ይሁን በፍትሕብሔር ከአንድ ጊዜ በላይ ያልተከሰሱ
4) ኢትዮጵያዊ የሆኑ
5) ለአየር ኃይል አብራሪነት ቢያንስ ለ10 አመት፣ ለቴክኒሻንነት ቢያንስ ለ7 አመት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆኑ
6) ከአንድ በላይ ትዳር ያልመሰረቱ
7) የጤና ምርመራ ቢያንስ 50% በማምጣት የሚያልፉ
8 ) በአካባቢያቸው ሕብረተሰብ ተቀባይነት ያላቸው
9) በሚመለመሉበት ቦታ ቢያንስ በ2 አመት በነዋሪነት የታወቁ
10) ከላይ ለተጠቀሱት መመዘኛዎች ከቀበሌ መስተዳድርና ከፖሊስ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ለ) ለአየር ኃይል ተመልማዮች አካላዊ ሁኔታ
1) ቁመት 1 ነጥብ 40 ሳ/ሜና ከዛ በላይ የሆኑ
2) ክብደት ከ40 እስከ 95 ኪ/ግ የሆኑ
3) እድሜ ከ18 እስከ 45 አመት የሆኑ

የቅጥር ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ አየር ኃይል መቀጠር ለምትፈልጉ:_
ሀ/ አጠቃላይ የምልመላ መስፈርት
1) ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ የሆኑ
2) ከአሁን በፊት የመከላከያ ሰራዊትና የፖሊስ አባል ያልነበሩ
3) በወንጀል ይሁን በፍትሕብሔር ከአንድ ጊዜ በላይ ያልተከሰሱ
4) ኢትዮጵያዊ የሆኑ
5) ለአየር ኃይል አብራሪነት ቢያንስ ለ10 አመት፣ ለቴክኒሻንነት ቢያንስ ለ7 አመት ለመፈረም ፈቃደኛ የሆኑ
6) ከአንድ በላይ ትዳር ያልመሰረቱ
7) የጤና ምርመራ ቢያንስ 50% በማምጣት የሚያልፉ
8 ) በአካባቢያቸው ሕብረተሰብ ተቀባይነት ያላቸው
9) በሚመለመሉበት ቦታ ቢያንስ በ2 አመት በነዋሪነት የታወቁ
10) ከላይ ለተጠቀሱት መመዘኛዎች ከቀበሌ መስተዳድርና ከፖሊስ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ለ) ለአየር ኃይል ተመልማዮች አካላዊ ሁኔታ
1) ቁመት 1 ነጥብ 40 ሳ/ሜና ከዛ በላይ የሆኑ
2) ክብደት ከ40 እስከ 95 ኪ/ግ የሆኑ
3) እድሜ ከ18 እስከ 45 አመት የሆኑ