አይ የጎጃም ፋኖ አማራ ወንድሞቹ ሲያልቁ .....
Posted: 26 Dec 2020, 10:53
እነ ዘመነ ካሴ ሲፎክሩ ሲሰርቁ በፌስ ቡክ ሲዘሉ አያፍሩም::በአዋሳኙ ሻገር ብሎ ሻንቅላን አደብ ማስገዛት ያልቻለ አማራ:: በል ቅጭ ብለህ ጠብቀው ኦነግም እየመጣ ነው::
በሆሮ ጉድሩ: በሻንቡ በወለጋ የምትዋሰን አማራ ሁሉ ተዘጋጅ::
በሆሮ ጉድሩ: በሻንቡ በወለጋ የምትዋሰን አማራ ሁሉ ተዘጋጅ::