ዶክተር አብይ ለትግራይ ህዝብ የገና ስጦታ አበረከቱ Dr. Abiy is playing a mind game with TPLF moron supporters
Posted: 26 Dec 2020, 10:39
ዶክተር አብይ እንደወያኔ ገድሎ የሚያለቀስ ሳይሆን ገድሎ ሀዘኑን እንድትለማመደው(mind games) የሚያደርግ ብልጥ መሪ ነው:
1. በጀነራል ጁላ አማካኝነት በቅርቡ የጁንታውን መሪዎች መሞት እንደምንሰማ በማብሰር ለማይቀረው መራራ ዜና የወያኔውን ደጋፊዎቻቸውና ቤተሰቦቻቸውን ቀስ በቀስ ሃቁን እንዲቀበሉት እያዘጋጇቸው(mind games) ነው::
2. ትላንት መቀሌ ላይ ዶክተር ሙሉን በመጠቀም ጁንታው አይመጣም ተቀብሯል አትድከሙ በማለት የመጨረሻዎቹን አክራሪ ወያኔዎች ህልማቸውን (mind games) ወሰዱባቸው::
“Inner demons feed on mind games. trust me, keeping them satisfied with my own twisted way of thinking.” ― Efrat Cybulkiewicz
So በዚህና በአካባቢያችሁ ያሉ ጁንታው ደጋፊዎች ሲምታታባቸው ብታዩ ተረዷቸው![]()
![]()