ልዩ መረጃ ‼️ የህወሓት ጁንታዎች በብዛት ሞተዋል የተያዙም አሉ፣ ዝርዝሩ በቅርብ ይቀርባል!
በትግራይ ክልል በተደረገው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጁንታው አመራሮች ላይ በተወሰደው እርምጃ የሞቱና የቆሰሉ እንዲሁም የተያዙ የጁንታው ከፍተኛ ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖችን ስም ዝርዝር የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ይፋ ያደርጋል::
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ልዩ መረጃ ‼️ የህወሓት ጁንታዎች በብዛት ሞተዋል የተያዙም አሉ፣ ዝርዝሩ በቅርብ ይቀርባል!
ታድያ ለምን ታደክሙናላችሁ ? ለአስር ሚሊዮን ብር ብለን ገብተን ያልወጣነዉ ጉድጓድ የለም እኮ
