Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በማይካድራ 1100 ሰዎች ተጨፍጨፈው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ኢሰመጉ አዲስ ባወጣዉ ሪፖርት ገለፀ

Post by Wedi » 25 Dec 2020, 17:03

በማይካድራ 1100 ሰዎች ተጨፍጨፈው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ኢሰመጉ አዲስ ባወጣዉ ሪፖርት ገለፀ

የማይካድራ ጭፍጨፋ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ አዲስ ባወጣዉ ሪፖርት መሰረት በማይካድራ ጭፍጨፋ

የተገደሉ~~1100
የአካል ጉዳት የደረሰባቸዉ~~122
የተደፈሩ~~10
መሆናቸዉን ገልጿል።

ሙሉ ሪፖርቱን ከዚህ ላይ ያንብቡ
Please wait, video is loading...