Page 1 of 1

ግብጽ 80 ሺ ምሁራን እና 4 ሺ ሚዲያ በአለም ላይ ለአባይ ዲፕሎማሲ አሰልፈዋል ! ይህን አስደናቂ ምሁር ስሙት፣ ሼህ አደም ካሚል

Posted: 24 Dec 2020, 22:21
by Horus
ይህን አስደናቂ ገለጻ አዳምጡ ። ግብጽ በአባይ ላይ560 ጥናታዊ መጻህፍትና ዶክምነቶች አዘጋጅታለች ። አረብኛ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋ መሆን አለበት !