Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በዳያስፖራ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መንግስት በጁንታው ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር ተግባር በመደገፍ መግለጫ አወጡ!!

Post by Wedi » 23 Dec 2020, 10:49

በዳያስፖራ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መንግስት በጁንታው ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር ተግባር በመደገፍ መግለጫ አወጡ!!

በዳያስፖራ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የፌደራል መንግስት የጀመረውን ሕግን የማስከበር እርምጃን አስመልክቶ ያወጡት የጋራ የአቋም መግለጫ
Please wait, video is loading...