Page 1 of 1

Ethio 360 - የኤርሚያስ ዝርዝሮችና ፎጣ ለባሾች?

Posted: 22 Dec 2020, 16:54
by AbebeB
ሮል ሞዴል ይላል ኤርሚያስ ለገሠ፡፡ ሲያስረዳ … የመጡት ከቦረና ከሀረር ከወለጋ ወዘተ ነበር ይላል፡፡ ከሰሜን ስለመኖሩም አልጠቀሰም፡፡ ይኄ ነው ወታደር ማለት ይላል፡፡ ወሬ ማሰራጫቸውን ማዳመጥ ነው፡፡

እንዲያው ጥቂት ጥያቄ ያለኝ፤
  • የመጡት ሰዎች ፎጣ ወይ ቆዳ ለባሾች መሆናቸውን አልነገርከንም እኮ፡፡
  • ፎጣም ለበሰ ቆዳ ያው ነፍጠኛ ከሆነ ግን ከየትም ቢመጣ ያው ዘርኝነታችሁን የሚያጎላ አይደልም እንዴ?
  • ሰላልጣኞችማ አሁንም ከዚያው አካባቢ የመጡ ናቸው እኮ ግና ቆዳ/ፎጣ ለባሽ አልተካተቱም ነው እንጂ ጥያቄጣችሁ፡፡
  • የአማራን ዘረኝነት ምንጭነት አስበላሄው እኮ፡፡
  • ለነገሩ ሆድ አደር አማራ ካምፕ የተቀላቀለ ጉራጌ መሆንህን ታርክህ (cv) ያስረዳል፡፡
  • በዚያ ቦታ አረም ነህ አንተ፡፡ የአረምን ዴፊንሽን አጥናና next time ትነግረናለህ፡፡