Page 1 of 1

በ21ኛ ክፍለ ዘመን የመጀመሪው ከሞት የተነሳው ሰውዬ - ጌታቸው ረዳ። ብዙዎቹ ድምፁን ለመስማት ጓጉተው አሁን በቭድዮ ድምፁን እየሰሙት ነው። ቂቂቂቂ

Posted: 22 Dec 2020, 13:08
by Abere
በ21ኛ ክፍለ ዘመን የመጀመሪው ከሞት የተነሳው ሰውዬ - ጌታቸው ረዳ። ብዙዎቹ ድምፁን ለመስማት ጓጉተው አሁን በቭድዮ ድምፁን እየሰሙት ነው። ቂቂቂቂ
ውሸት አድጎ አድጎ በመጨረሻ መለኮታዊ ኃይል ነኝ ብሎ እርፍ ይላል። በእውነት ስንቶቻችን ነን እንዴ ትግሬ ወያኔ ዓይነት ውሸታም አይተን እና ሰምተን የምናውቀው።