Page 1 of 1

ጥንብ አንሳው ሰለሞን ተካልኝ አዲስ ቢዝነስ ተከፍቶለታል !!!ደንበኛዎቹ gullible የትግራይ youtube አዳማጮቹ

Posted: 21 Dec 2020, 15:47
by ethioscience
ምስኪኑ የትግራይን ህዝብ በችግሩ ሰዐት ጥንብ አንሳው ሰለሞን ተካልኝ ሊሰማ የሚፈልገውን የጦር ቃላትን ከአዞ እንባ ጋር እያፈሰሰ ገንዘባቸውን ይበዘብዛቸዋል:: :shock: በርቱ ግፉበት እያለ ትግራይን የጦር መሳሪያ መሞከሪያ አገር ያደርጏታል፥፥ ችግሩ የትግራይ ምሁር ከዚህ ወጥመድ ውስጥ ህዝባቸውን እንደ ጀርመን ወደ ኢኮኖሚ የበላይነት አስተምረው ማስመለጥ የሚችል ብልጠቱ :idea: አላቸው ወይስ ህዝባቸውን እንደ ፓልስቲን ቦንብ ወገብህ ላይ አስረህ ለተጋሩ ሙት እያሉ ያጠፋሉ??? መንገዱን በሚቀጥሉት አመታት የምናየው ነው:: :idea: :idea:
P.S.: ሰለሞን መህይም gullible ለሆኑ ትግራዊያኖች ጭንቅላታቸውንና ገንዘባቸውን ምን ያክል ሊሰርቀው እንደሚችል ከቃሉ አጠቃቀምና አጫጫህ ማየቱ በቂ ነው ቀጥል እያሉ ወርቃቸውን እየሸጡ እንደሚልኩለት ነው :mrgreen: :mrgreen:
Please wait, video is loading...

Re: ጥንብ አንሳው ሰለሞን ተካልኝ አዲስ ቢዝነስ ተከፍቶለታል !!!ደንበኛዎቹ gullible የትግራይ youtube አዳማጮቹ

Posted: 21 Dec 2020, 15:54
by Abere
ዴግሞ ይኸ አራም ከዬት ብቅ አለ። ኮሮና ሳይገለው እንዴት ተረፈ። ፈሳም በለው - አሻቅቦ ይቀዝናል እንጅ ሱዳን አንድት ስንዘር መሬት አታገኝም ለመቃብሯ ካልሆነ።

Re: ጥንብ አንሳው ሰለሞን ተካልኝ አዲስ ቢዝነስ ተከፍቶለታል !!!ደንበኛዎቹ gullible የትግራይ youtube አዳማጮቹ

Posted: 21 Dec 2020, 21:22
by TGAA
The end of greedy vulture :(
The Greedy belly slave Tekalen