በኔ አስተያየት፤ በራሱ የሚተማመነውና አርቆ አሳቢው ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኦሮሞ ክልል መሪ ቢሆን ጥሩ ነው። ሺመልስ አብዲሳ፥ አዲሱ አረጋና አዳነች አቤቤ ቦጭባጮች ናቸው።
Posted: 21 Dec 2020, 13:37