ገና እኔ በምናገረው ጉራጌ አፍ አንቃት ይባላል። ጨዋታው ልክ የምሁር ልጆች (የምሁር አርዴ፣ የምሁር ዴንጋ) እንዳ ሚጫወቱት ነው ። ቀበሌና ቀበሌ ግጥሚያ ወዘተ ..
ጉራጌ የኦሪት ገና ባለቤት !! ምን ኮም አሰላንህም! ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ !! አንቃት ቁየ
እዚህ የምታዩት የፈረስ (የፋርስ) ጉግስ (ጉግስ፣ ሶምሶማ፣ ስግሪያ) ጉራጌ ለሸዋ ያበረከተው ውብ፣ ድንቅ የኢትዮጵያ ባህል ነው። ጉግስ የሚለው ቃል የጉራጌኛ ቃል ነው። ጎገ፣ ጎገም፣ ጉገት ማለት ፈጠነ፣ ሮጠ፣ መሮጥ ማለት ነው ። ስለዚህ ጉግሳ ማለት የፈረስ ሩጫ ማለት ነው ። ያ ነው ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ጉግስ የሚባለው ። ጉግሳ፣ ጉገታ፣ ጎጌቲ ማለት ፈረሰኛ ማለት ነው ፣ በጉራጌኛ !!!
ገና እኔ በምናገረው ጉራጌ አፍ አንቃት ይባላል። ጨዋታው ልክ የምሁር ልጆች (የምሁር አርዴ፣ የምሁር ዴንጋ) እንዳ ሚጫወቱት ነው ። ቀበሌና ቀበሌ ግጥሚያ ወዘተ ..
ገና እኔ በምናገረው ጉራጌ አፍ አንቃት ይባላል። ጨዋታው ልክ የምሁር ልጆች (የምሁር አርዴ፣ የምሁር ዴንጋ) እንዳ ሚጫወቱት ነው ። ቀበሌና ቀበሌ ግጥሚያ ወዘተ ..
Re: ጉራጌ የኦሪት ገና ባለቤት !! ምን ኮም አሰላንህም! ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ !! አንቃት ቁየ
ጉራጌ፣ ማንም ማያውቃቸው የኢትዮጵያ እንቁ ባህላት ምንጭ !! ነጀ አራጆ ዝላለ የወጣቾች እስፖርት ባህል !!! ሳቡኘት አጋት (ትከሻ) አዚማየ !!!
Re: ጉራጌ የኦሪት ገና ባለቤት !! ምን ኮም አሰላንህም! ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ !! አንቃት ቁየ
የጉራጌ ህዝብ ቋንቋ እንደገና በአዲስ መልኩ መጠናት አለበት። ጉግል ላይ ያየሁት ከይቅርታ ጋር 'ኦድ' የሚባል ሆኖብኝ። ከስልጤ ጉራጌኛም የተለየ ሆኖ አገኘሁት። ዋናው ለግዕዝ የቀረበ መሆኑ። ጭፈራችሁም እንደዝሁ የተለየና አስገራሚም ነው። በግዕዝ ነው የምትጨፍሩት
በግሌ አስገራሚ ቋንቋ ብዬዋለሁ።
የቃል አመጣጥ ለመረዳት ግዕዝ፤ ሂብሩና የግብጾችን አረብኛ ማወቅ ይጠይቃል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ራሱን የሚጠራበት (pronoun) መንገድ አንድ ዋና መለያው ነው። እኔ በኦሮሞ አኒ/አና። አንተ አንቺ/ አቲ እሱ እሷ ኢሳ/ኢሲን ኢሺን ይህ የሆነው በመወራረስ ብቻ? በመዋሃድ አይደለም? ጀርመንኛ ich du er/sie I you he/she ፈረንሳይኛ je tu il/elle የሚመሳሰል አንተ ብቻ ነው። ግን ሁሉም መሰረታችን አንድ ነው ይላሉ። የኢትዮ ቋንቋዎች መሰረታቸው አንድ ስለሆነ ወይስ ስለተወራረሱ ወይስ ስለተቀላቀሉ? ቀስ እያልን የጥቁርና የነጭ ጉዳይ ውስጥ ሊንገባ ነው።