Page 1 of 1

ሰበር ዜና:- ሰበር ዜና: ከ25 ዓመት በላይ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል ግዛት ሲተዳደር የነበረ አልፋሽጋ፣ መተማና ዓውደ-ራፊዕ የሚባሉ አከባቢዎች ወደ ኩሻዊቷ ሱዳን ገቢ ሆኑ!

Posted: 21 Dec 2020, 01:51
by AbebeB
የሱዳን ጦር ዛሬ አመሻሹ መተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል ተባላ።
ፈሳሞቹ ርስት አስመላሾች እየቀዘኑ ነው እንዴ?