ከየቀድሞ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ኣቶ ስዮም መስፍን ያደረግነው ቆይታ
Posted: 20 Dec 2020, 18:20
ከየቀድሞ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ኣቶ ስዮም መስፍን ያደረግነው ቆይታ
ጋዜጠኛ ፥ ኣንድ በዩትዩብ ዜና የሚያቀርብ ሰው የኣማራ ተወላጅ ትናንትና እንዲህ ብሎ ተናገረ ፡ " ስዮም መስፍን ከፈጸመው ሌሎች ወንጀሎች በላይ ባድሜና ኣሰብ ለኤርትራ በመሰጠቱ በህግ መቀጣት ኣለበት ። " ኣንተ ምን የሚል መልስ ትሰጣለህ ?
ስዮም መስፍን ፥ እናትህ ልብዳ !
ጋዜጠኛ ፥ በኣማራ ሕብረተ-ሰብ ያ ኣጸያፊ ነው ። እናንተ " እንድዕላ እኖኻ " ብላችሁ ስትሰድቡ ኣማራው " ምናባቱ " ከማለት ኣያልፍም ። ኣማራ ኣባትን ነው የሚሰድበው ። " እናትህ ልብዳ " የጥቁር ኣሜሪካውያኖች የጌቶ ቋንቋ ነው ። በየባርነት ግዜ ቤተ-ሰብ የሚባል ስለጠፋ እና ግዜያቸው ሲበዳዱ ስላሳለፉት ቋንቋቸው ክብር የሌለት እና ዝቅ ያለ ሆነ። ቃላታችህ ለመበደር ለምን " እናትህ ልብዳ '' ?
ስዮም መስፍን ፥ እኔ የኣክሱም ልጅ ስለሆንክ የመጽሓፍ ቅዱስ " Thou shalt not covet thy neighbor's goods " የሚል ትእዛዝ ጠንቅቄ ኣውቃለሁ ። ኣሰብ የኤርትራ ወደብ ነው ስል የጨመርኩትና ያጎደልኩት ነገር የለም ። ኣቶ " እናትህ ልብዳ '' የሚገባው ከሆነ ማለት ነው ። ባድመ በሚመለከት እኛ ተሳስተን ብዙ ሰዎችን ኣሳስተን ብዙ ሰው እንደሚጠፋ ኣድርገን ከፍጹም የማያስፈልግ የሌብነት ጦርነት ቡሃላ በኣለም ህግ ባድመ ልዑላዊ የኤርትራ መሬት መሆኑን ተረጋገጠ ። ካሁኑ ወዲህ ኣስፈላጊው ለኤርትራ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ እንጂ በኣጭበርባሪነት ላይ ኣጭበባሪነት መጨመር ኣይደለም ።
ጋዜጠኛ ፥ ወደ ሁለተኛው ጥያቄያችን እንድናልፍ እሱም የዩትዮብ ቶክ ሾው የሚመለከት ነው ። የሚታውቀው ከሆንክ ሰውየው ድሮ የሚሊታሪ ኣካዳሚ ኣስተማሪ ኖሮ የታሪክ መጻሕፍት ማንበብ የማይወድ ሃያል ተናጋሪ ነው ። ፈረንጆች እንደሚሉት the gift of the gab ኣለበት ። በቅርብ ግዜ በሚድያ በየግብጽ ኣገልጋይነት ተከሶ ነበር ። ሰውየው ትናትና ሲናገር " ኣሁን እጅና ጓንቲን ሆነን ብንሄድ በደንበር ጦርነት ኤርትራ የግብጽ ጥይት እንደተጠቀሙ በየጦር ሜዳ ከተገኙ ኤቪደንሶች ታውቆ ነበር ። " ኣለ ። ለዚህም ምን ትላለህ ።
ስዮም መስፍን ፥ እኔ ስሜ ስዮም ምናምን መስፍን ሆኖ ትግርኛ ተናጋሪም ብሆን የኤርትራ " ወሃብ ቃል " ኣይደለሁም ። ለዚ ጥያቄ እነሱ ሊመልሱት ይችላሉ ። ከበድ ያሉ " ረዘንቲ " ሰዎች ስለ ሆኑ ግን ዝም ብለው ስለማይናገሩ በቦታቸው እኔ ልመልስ ። እንደምታውቀው የሌብነትና የማጭበርበር ውጊያ ከመጀመሩ በፊትና ከመጨረሹ እዛ ስለ ነበርኩ በወገናችን ደጋፊዎቻችን " ኣይዞኹም የፈለጋችሁ መሳርያ ግዙ ፡ እኛ እንከፍልላቹሃለን " ስላሉን ከምስራቅና ከምእራብ ከሰሜንና ከደቡብ ይህ የማይባል ከባድና ቀላል መሳርያ ገዝተናል ' ሸምተናል ' ስለዚ ኤርትራ የግብጽ ጥይት ይዛ ተገኘች የሚል ክስ ሞኝና ኣጭበርባሪ ነው ። ይህ " ንጸላኢ ብብረቱን ብጥይቱን " የሚባልበት የሳሕል ግዜ ኣይደለም ። ኤርትራ የገዛ ራስዋ የጦር መሳርያ ኢንዳስትሪ ስለሌላት የምትገዛው ከውጭ መሆኑን ማንም '' እናትህ ልብዳ " ፍጥረት ሊያውቀው የሚገባ ነው ። የማጭበርበር ባህርይ ያላቸው ደም የማይጠግቡ ቫምፓይሮች የማይናገሩት ነገር የለም ። የሚያስገርመኝ ሰውየው " ሱዳን-ከኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ-ከኤርትራ ፡ ኢትዮጵያ-ከግብጽ ፡ ኣማራ-ከኦሮሞ ፡ ኢትዮጵያ-ከኢትዮጵያ ...ወዘተ " ኣንድ ኣማራ ለሺ ኦሮሞ ኢያለ የሰው ልጅ ከሰውልጅ ለዘልዓለም እንዲዋጋ ይፈልጋል። ይህ የዘመን ጉዞ /ታይም ትራቨል ኣድሮጎ የመጣ ቅድመ-ኦሪታዊ ሰው-መስል ፍጥረት እንጂ የሃያ-ኣንደኛ ክፍለ-ዘመን ሰው ሊሆን ኣይችልም ።
ጋዜጠኛ ፥ ኣመስግናለሁ ። " እናትህ ልብዳ " ኣሁን በትግራይ ተወዳጅ ስድብ ትሆናለች ። በእንደ ሂወት ግደይ የመሳሰሉ ዩትይበሮች ማለቴ ነው ።
ስዮም መስፍን ፥ You are welcome !