Page 1 of 1

Current psychology of wishful thinkers (DREAMERS) Halafi , Thomas H AbebeB.....etc

Posted: 20 Dec 2020, 15:49
by ethioscience
እነዚህ ሰዎች (Halafi , Thomas H AbebeB ,,,etc) ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ተነስቶ ተመልሰን ታላቂቱን ትግራይ እንመሰርታለን ብለው ያሰቡት ህልማቸው እንደማይሆን ማየት ስለማይችሉ ልክ ድራግ እንደሚወስድ ሰው ያንን ህልማቸውን የሚያረጋግጥላቸው ውሸት ሲያገኙ እዚህ ላይ ሲለጥፉ ይታያል፥፥ ይህ የሳይኮሎጂ ችግር ማን ህልም መሆኑን አውቆ ይነቃል የሚለውን ግዜ የሚያሳየው ነው