Page 1 of 1
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 04:33
by Horus
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 05:25
by Horus
ጉርጌ ጉራ አይወድም !! ኢትዮጵያም ዘላለማዊ ነች !! ኤቦ ቦ ነገር ኩሉ !!! ሁሉም ነገር ይሆናል !! አሚን !!!
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 05:42
by Horus
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 05:53
by Horus
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 06:11
by Horus
ስንትና ስንት አያቶቼ የተቀበሩብሽ አንቺ ቅዱስ ምድር !!! ምድረ ከብድ!! ቅዱስ ምድር ! አሚን አሚን አሚን
Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 06:18
by Guest1
በግብጾች ቀ= kh /Ankh አንቅ። አንቅ ህይወት ማለት ነው። አንቃት ጾታ ሴት (አነስታይ ማለት አለፈቀድም ክክክክ) ምናልባት አንዳንዴም ከላይ ያለው ከቡ የሴት ማህጸን ያሳያል ይባል ነበርና ከክርስቶስ ልደት በፊት። በቪዲዮው ላይ የፈረንጅ ነገር ሌላ ስም crux ansata ብለውታል።
አንቅ አነቀ ከሚለው፤ አንቀት ይሆናል አንገት ስለዝህ አንቅ ወይም አንቃት የአንገት ጌጥ ቢባል በእውነት ማን ሃሰት ይላል?

Re: አንቃት (ገና)
Posted: 20 Dec 2020, 06:43
by Horus
ገስት፣
እኔ እዚህ ላይ የቃሉን ዝርዝር ለመግለጽ አልሻም ። ጉራጌ አንቃት ብቻ ሳይሆን አንቀፎ፣ አንጋፋ፣ አካፋ እያለ በመቶች የሚቆጠሩ ቃላት አሉን ፤ ግማሹ በቀጥታ በትርጉም፣ ግማሹ በሜታፎር፣ ግማሹ በቅርጽ (ምሳሌ አንቀፎ ማንኪያ፣ አካፋ) ወዘተ ይላል። ማን ይንገር የነበረ፣ ማ ያርዳ የቀበረ !!! ስለ ገና (ስለ ልደተ ብርሃን አንድ ሙሉ መጻፍ መጻፍ እችላለሁ) ግ ን ይህ ግዜው አይደለም ፤ ቄስ ሰሚ በሌለበት አይሰብክም እንዲሉ !!! ዛሬ ልጅ ሆኜ ምድረ ከብድ ብሆን 'ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ' እያልኩ
አከብረው ነበር !!! ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል !! የኢትዮጵያ ቀንም እንዲሁ በግዜው ይከሰታል !!