Page 1 of 1

ዶክተር አብይ ኢትዮጵያ ውስጥ አምላክ ይናገረኛል(via 5G Network) የሚሉ ነብዩችን ጁንታውን ፈልገው ካቀረቡ 10 ሚሊዮን ብር እንደሚያገኙ አሳወቁ

Posted: 19 Dec 2020, 17:48
by clear12
ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ ነን የሚሉ ሰዎች አምላክ የሚናገራቸ ከሆነ (via 5G Network) ለምን ከደሃው ከሚዘርፉ ጁንታው ያለበትን ተናግረው 10 ሚሊዮን ብር አይወስዱም :idea: :idea: ኮሮናን መዳኒት አገኘሁ ብለው ተደበቁ አሁን ደግሞ እውነተኛ ችግር ሲመጣ ይደበቃሉ :twisted: :twisted:
ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው
https://www.fanabc.com/english/ethiopia ... e-members/