የወያኔ ምልክቶች ከአማራ ምድር ተጠራርገው እየተጣሉ ነው!! ግንቦት 20 ተቀየረ፣ ሃውልቱ ፈረሰ
Posted: 19 Dec 2020, 12:22
የወያኔ ምልክቶች ከአማራ ምድር ተጠራርገው እየተጣሉ ነው!! ግንቦት 20 ተቀየረ፣ ሃውልቱ ፈረሰ
ግንቦት 20" ተብሎ የሚጠራው የባህር ዳር አውሮፕላን ማረፍያ በጀግናው ደጃች በበላይ ዘለቀ ስም ተቀይሮ "ባህር ዳር በላይ ዘለቀ የአውሮፕላን ማረፍያ" ተብሎ በትናንታናው እለት ተቀይሯል፡፡
በዛሬው እለት ደግሞ ህወሃት በባህር ዳር ተክሎት የነበረው መሳርያውን ዘቅዝቆ አንገቱ የደፋው የሽማግሌ ሃውልት ተናቅሎ ተጥሉላል!![/color]

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...