Page 1 of 1

ይሄ ስዩም ተሾመ የተባለው ሰው፥ ምንድን ነው የሚቀባጥረው? ይገርማችኋል ቁና ቁና እየተነፈሰ የሚናገረው ምን እንደሚል አይገባኝም፤ እሱን ብሎ ደሞ ኤርምያስን ነቃፊ።

Posted: 19 Dec 2020, 12:04
by EwnetYashenifal
ይሄ ስዩም ተሾመ የተባለው ሰው፥ ምንድን ነው የሚቀባጥረው? ይገርማችኋል ቁና ቁና እየተነፈሰ የሚናገረው ምን እንደሚል አይገባኝም፤ እሱን ብሎ ደሞ ኤርምያስን ነቃፊ።

Re: ይሄ ስዩም ተሾመ የተባለው ሰው፥ ምንድን ነው የሚቀባጥረው? ይገርማችኋል ቁና ቁና እየተነፈሰ የሚናገረው ምን እንደሚል አይገባኝም፤ እሱን ብሎ ደሞ ኤርምያስን ነቃፊ።

Posted: 19 Dec 2020, 12:14
by ethioscience
ስዩም የራሱ የሆነ ብርታትም ድክመትም ሊኖረው ይችላል ስለኤርሚያስ የሚያነሳው ነጥብ ማንም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ክፍል የሚደግፈው ነው:: የ360 ጋዜጠኛ ነኝ ተብዬው ኤርምያስ ለገሰ ህዝብን የሚወድ ከሆነ ህዝባችን በሳይንስና በቴክኖሎጂ እንዴት የአፍሪካ ቁንጮ መሆን እንደሚችል ይምከር:: ከዚህ ውጪ ያለው ኋላ ቀር አስተያየት ህዝባችንን ከወያኔ ጋር የቀበረውን ዘረኛ አስተሳሰብ አንስቶ እንዲጨራረስ አጀንዳ መስጠት ነው:: የኢትዮጵያህ ህዝብ እንደዚህ አይነት በሚዲያ እየወጡ የዘረኝነትና የብጥብጥ አጀንዳ (የውሸት ሙገሳ) የሚረጩ ሰዎችን ነቅተንባችኋል ብሎ በግልጽ ሊቃወማቸው ይገባል:: ሌሎችን የኤርሚያስ ህዝብን የሚያጨራርሱ መረጃዎች ማውጣት ይቻላል:: ኤርሚያስ ራሱን ይመርምር ከኤርሚያስ በላይ ስማርት የሆኑ ብዙ ኣኢትዮጵያውያን መኖራቸውን የረሳ ይመስላል