Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Aurorae Borealis
Member
Posts: 303
Joined: 14 Nov 2020, 23:41

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Aurorae Borealis » 18 Dec 2020, 13:44

Horus,

Watch out conspiracy theory. If Berhanu Nega wins an election in the future, you and your likes could be portrayed as the other Weyane known as የማለዳ ጂብ :lol: :lol: All these innuendos are damaging. Ermyas is a bright guy but he is fake. He is an opportunist. But, I don't believe that he is working with the Egyptians. Ermiyas is viewed as a threat. His comment about the the 10 Amhara vs. 1000 Oromo was uncalled for and stupid. Any perceived minority group power threat will be crashed in the future. Ethiopia's stability will be determined by Amharas and Oromos into the forseable future. The contention between the two will never be resolved :evil: . But, equitable power sharing will guarantee stability. Weyanes are done. Unfortunately, the weyanes have left the people of Tigray in a dire situation.

Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Horus » 18 Dec 2020, 15:29

አውሮራ
ኤርሚያስ ለእኔ ጉዳዬ አይደለም። እሱ የስዩም ጉዳይ ነው። እኔ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ነኝ ። የኢትዮጵያ አርበኛ ነኝ ። ባፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ታላቅ አገር እንዳትሆን ቀንና ለሊት የሚሰራ ግብጽ ነው። ይህ ያንድ አርበኛ መሰረታዊ አቋም መሆን አለበት ።

የዚህ ፖስት አላማ ይህ ነው ። በሱዳን የአል በሺር ደጋፊ የነበሩ ና አሁን ስልጣን ያጡ መኮንኖች አሉ ። በትግሬ ውስጥ በጦር ተባረው ከቦታ ቦታ የሚሸሹ ዎያኔ ሌቦች አሉ ። ሁለቱ ግንባር ፈጥረው ቢያንስ 4 ነገሮችን ለማድረግ እየሞከሩ ነው ፤ መልሶ ማጥቃት ወይ በመላ ትግሬ የተዘሩትን ሌቦች ለማሸሽ፣ ወይም ሱዳንና ኢትዮጵያን ለማጋጨት ወይም ዝም ብሎ ሽብር በመፍጠር ያለም ሚዲያ ለማግኘት ።

በዚህ የጂኦፖለቲካና የዉሃ ፖለቲካ ላይ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አቋም የሌለው አበሻ ለኔ ፋንዲያ ማለት ነው ። ኤሪሚያ ለሌ ጉዳዬ አይደለም ። እሱም ምንም ነው። ስዩም ፋክት አለኝ ብሎ ሲያቀርብ እንሰማዋለን ። አርበኝነቱን ግን 100% እጋራዋለሁ ። ኢትዮ360 አላማ የሌለው ቡድን ነው። ሰሚ ሲያጡ ይለወጣሉ ! በቃ !

እኔ የሃይለ ስላሴን፣ የደርግን ፣ የዎያኔን መንግስት የተቃወምኩ ሰው ነኝ ። ያቢይን መንግስት ምን ላይ እና መቼ እንደ ምቃወም ለይቼ አውቃለሁ ።

ባንድ ነገር እንስማማ፤ ኢትዮጵያና ግብጽ ለመሪነትና ለታልቅነት ለብዙ ዘመን ይታገላሉ፣ ይህ ሃቅ ነው። ስለዚህ እኛ ህዝባችንን አንድ አድርገን ያፍሪካ ቀንድና ምስራቅ አፍሪካን አስተባብረን አረብኛ እና እስዋሂሊ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አድርገን ታላቅ አገር ለመገንባት መጣር አለብን አላለሁ ።

ትናንሽ አንጎልና ትናንሽ ሃስብ ይዘው በሚባክኑ ላይ እኔ እንቅልፍ አላጣም !!

Abere
Senior Member
Posts: 15260
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Abere » 18 Dec 2020, 16:06

እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ ስዩም ተሾመ የሚባል የሚቅበጠበጥ ሰው ወሬ አላደምጠውም። በጀምረውም እንኳን አልጨርሰውም። ሲያዩት የቀፈፈ ሲበሉት ያቅራል ሁኖብኝ እንዳይሆን ብቻ።እኔ እንጃ ይኸ ሰውዬ ሁሉን አውቃለሁ የሚስጥር ሰነዱ ሁሉ እኔ ጋር ነው የሚል ይመስለኛል። የለለቲካ ትንታኔ ተክለ-ስብዕና እና ጭብጣዊ ይዘት ከኤርሚያስ የሚተካከል አይመስለኝም። ጭልጥ የተደጋፊ ተደማሪ ሽምቅ ስም ማጥፋት ወቅታዊ ትኩረት ነው። በአሁኑ ወቅት EBC እና ሌሎች የጎጆ ዩቱዩብ ቻናል መገናኛ ኢንዱስትሪዎች አንድ ዓይነት ናቸው - ተመሳሳይ ይዘት ያለው ርዕሰ አንቀጽ ያላቸው ይመስላሉ። አንድ እንኳን የተለየ ሃሳብ የሚሰጥ ቻናል ቢኖር እርሱን ለማጥፋት የሀሰት ውርጅብኝ ያዥጎደጉዱበታል። እኔ ግን ይመስለኛል አንድ Ethio 360 አሎሎ ለ 50 ባዶ ጋን ይበቃል እንዳይሆን በመጨረሻ። ጊዜ እንኳን ወስደን ለመመዘን አልቻልንም - ተደጋፊ ተደማሪዎች የዱርዬ ዓይነት ወከባ እየፈጠሩ ነው። ይመስለኛል ማን ቻለ የሚል ሽቅድድም ያለ ይመስለኛል። እኔ ጭልጥ ያለ ዐድርባይነት ይቀፍፈኛል - ኮምሮ አዳሪ ያስመስላል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13171
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by DefendTheTruth » 18 Dec 2020, 17:15

Horus wrote:
18 Dec 2020, 15:29
አውሮራ
ኤርሚያስ ለእኔ ጉዳዬ አይደለም። እሱ የስዩም ጉዳይ ነው። እኔ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ነኝ ። የኢትዮጵያ አርበኛ ነኝ ። ባፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ታላቅ አገር እንዳትሆን ቀንና ለሊት የሚሰራ ግብጽ ነው። ይህ ያንድ አርበኛ መሰረታዊ አቋም መሆን አለበት ።

የዚህ ፖስት አላማ ይህ ነው ። በሱዳን የአል በሺር ደጋፊ የነበሩ ና አሁን ስልጣን ያጡ መኮንኖች አሉ ። በትግሬ ውስጥ በጦር ተባረው ከቦታ ቦታ የሚሸሹ ዎያኔ ሌቦች አሉ ። ሁለቱ ግንባር ፈጥረው ቢያንስ 4 ነገሮችን ለማድረግ እየሞከሩ ነው ፤ መልሶ ማጥቃት ወይ በመላ ትግሬ የተዘሩትን ሌቦች ለማሸሽ፣ ወይም ሱዳንና ኢትዮጵያን ለማጋጨት ወይም ዝም ብሎ ሽብር በመፍጠር ያለም ሚዲያ ለማግኘት ።

በዚህ የጂኦፖለቲካና የዉሃ ፖለቲካ ላይ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አቋም የሌለው አበሻ ለኔ ፋንዲያ ማለት ነው ። ኤሪሚያ ለሌ ጉዳዬ አይደለም ። እሱም ምንም ነው። ስዩም ፋክት አለኝ ብሎ ሲያቀርብ እንሰማዋለን ። አርበኝነቱን ግን 100% እጋራዋለሁ ። ኢትዮ360 አላማ የሌለው ቡድን ነው። ሰሚ ሲያጡ ይለወጣሉ ! በቃ !

እኔ የሃይለ ስላሴን፣ የደርግን ፣ የዎያኔን መንግስት የተቃወምኩ ሰው ነኝ ። ያቢይን መንግስት ምን ላይ እና መቼ እንደ ምቃወም ለይቼ አውቃለሁ ።

ባንድ ነገር እንስማማ፤ ኢትዮጵያና ግብጽ ለመሪነትና ለታልቅነት ለብዙ ዘመን ይታገላሉ፣ ይህ ሃቅ ነው። ስለዚህ እኛ ህዝባችንን አንድ አድርገን ያፍሪካ ቀንድና ምስራቅ አፍሪካን አስተባብረን አረብኛ እና እስዋሂሊ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አድርገን ታላቅ አገር ለመገንባት መጣር አለብን አላለሁ ።

ትናንሽ አንጎልና ትናንሽ ሃስብ ይዘው በሚባክኑ ላይ እኔ እንቅልፍ አላጣም !!
The claim could be true or wrong. But how can someone reconcile the saying in the part i highlighted above?

If it is true, then your claim of being a patriot and Ethiopian nationalist is simply a mere lip service or lie. You can't be a patriot without even daring to denounce a triator of the same country you claim to be its patriot.

If it is wrong, then such scale of malign of an Ethiopian is a damage to the country itself and can't be seen or considered as an issue of just 2 individuals. Here also a patriot needs to take a stand on such issues of grave scale. If a single individual becomes a victim of injustice, then the whole nation is also a victim of injustice. And in the land of patriots such things shouldn't happen.

Specially, if this is found to be a fabrication, then there is no guarantee that this will not happen the next time on an even larger scale and then the question will be what have been the patriots doing while all these were happening?

Someone who doesn't even dare to take a stand on an issue of such scale can't be a patriot, don't abuse the name and its reputation, please.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Abe Abraham » 18 Dec 2020, 18:12

Abere wrote:
18 Dec 2020, 16:06
እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ ስዩም ተሾመ የሚባል የሚቅበጠበጥ ሰው ወሬ አላደምጠውም። በጀምረውም እንኳን አልጨርሰውም። ሲያዩት የቀፈፈ ሲበሉት ያቅራል ሁኖብኝ እንዳይሆን ብቻ።እኔ እንጃ ይኸ ሰውዬ ሁሉን አውቃለሁ የሚስጥር ሰነዱ ሁሉ እኔ ጋር ነው የሚል ይመስለኛል። የለለቲካ ትንታኔ ተክለ-ስብዕና እና ጭብጣዊ ይዘት ከኤርሚያስ የሚተካከል አይመስለኝም :lol: :lol: ። ጭልጥ የተደጋፊ ተደማሪ ሽምቅ ስም ማጥፋት ወቅታዊ ትኩረት ነው። በአሁኑ ወቅት EBC እና ሌሎች የጎጆ ዩቱዩብ ቻናል መገናኛ ኢንዱስትሪዎች አንድ ዓይነት ናቸው - ተመሳሳይ ይዘት ያለው ርዕሰ አንቀጽ ያላቸው ይመስላሉ። አንድ እንኳን የተለየ ሃሳብ የሚሰጥ ቻናል ቢኖር እርሱን ለማጥፋት የሀሰት ውርጅብኝ ያዥጎደጉዱበታል። እኔ ግን ይመስለኛል አንድ Ethio 360 አሎሎ ለ 50 ባዶ ጋን ይበቃል እንዳይሆን በመጨረሻ። ጊዜ እንኳን ወስደን ለመመዘን አልቻልንም - ተደጋፊ ተደማሪዎች የዱርዬ ዓይነት ወከባ እየፈጠሩ ነው። ይመስለኛል ማን ቻለ የሚል ሽቅድድም ያለ ይመስለኛል። እኔ ጭልጥ ያለ ዐድርባይነት ይቀፍፈኛል - ኮምሮ አዳሪ ያስመስላል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Za-Ilmaknun » 18 Dec 2020, 19:19

Seyum and Ermias...both claim to have mixed ethnic heritage but, stood at polar extremes in terms of their political views.

In normal times we could have taken their differences and entertain the merits of their ideas.Alas! We are not there yet.

Seyum declares that he is against identity politics and campaigns indiscriminately against those he labeled as ethnic parties...unless of course, they are part of the leading ethnic parties in the country. Hypocrisy isn't enough of a word...

Ermias used to be part of the main makers and shakers of the OPDO leadership a few years ago and, now he is never tired of harshly criticizing his former comrades. He slides back and forth between his clashing ethnic heritage to possibly find the none existing middle.

Some of us here cheer for one side somedays and condemn the other. We do switch sides often times to the extent that we forget which sides we were at the day before.

What a confusing and confused time and politics that only is focused on the now and divorced of yesterday and tomorrow.

Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Horus » 18 Dec 2020, 22:06

ሃሳብና ስሜት በፍጹም አይለያዩም። ሃሳብም ስሜትም የማይጨበጡ፣ የማይዳሰሱ፣ የማይታዩ ባህሪያት ናቸው። የሚታዩት አንድ ሰው አንድ ነገር ካድረገ ነው ። ወይም ሃሳቡን በምልክት ከጻፈው፣ ከቀረጸው ነው ።ስለዚህ ነው አንድ ሰው አንድን የሌላ ሰው ሃስብ ወይ ስሜት ለመለካት፣ ለመዳኘት ከፈለገ የራሱ የሆነ መለኪያ ዘዴ የሚፈልገው።

እኔ አንድ ሰው ከኔ ሃሳብ ጋራ ይስማማል ወይስ አይስማምም ብዬ ምለካበት የራሴ መለኪያ (ክራይቴሪያ) አለኝ ፤ የኢትዮጵያ አጀንዳ እለዋለሁ ። ብዙ ብዙ ግዜ እዚህ ፎረም ላይ ፖስት አድርጌዋለሁ ። አንድ፣ ኢትዮጵያ አንደነትዋ ተጠብቆ፣ ሰላማዊ ፣ ጠንካራ (ታላቅ) አገር እንድትሆን እፈልጋለሁ። ሁለት፣ ነጻ፣ ዴሞክራሳዊ፣ ፍትሃዊ የኢትዮጵያ ህበረተስብ እንዲያድግ እፈልጋለሁ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሓብ ነው ብዬ አምናለሁ። ሶስት፣ ኢትዮጵያዊያን ሃብታም (የበልጸጉ)፣ የተማሩ፣ ጤናቸው የተሟላ ሰዎች እንዲሆኑ እመኛለሁ። አራት፣ ኢትዮጵያ የሚፈጥር (ክሪኤቲቭ)፣ ከከባቢው ጋር የታረቀ፣ መንፈሳዊ ካልቸር አንዲኖራት እመኛለሁ ። ለእኔ የኢትዮጵያ ፋይዳ፣ የኢትዮጵያ ፐርፐእዝ ይህ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ ማለጥ

አንድ ሰው ይህን መሰል ምኞትና ሃሳብ ካለው እስማማዋለሁ ፣ እከተለዋለሁ፣ እመራዋለሁ ። ከዚያ ካለፈ በከፊል ከአጀንድዬ አንዱን ሃሳብ ከደገፈ አመሰኘዋለሁ። በቀሩት ላይ እነቅፈዋለሁ። ለምሳሌ ስዩም ተሾመን ልውሰድ ። እሱ የኦሮማራ ሃሳብ የፈለሰፈ ሰው ነው ። ኦሮሞና አማራ አንድ ከሆኑ ኢትዮጵያ ትረጋልቸ ብሎ ስለሚያምን የሱ ርዕዮት አልፋና ኦሜጋ ኦሮማራ ነው ። እኔ በሱ አልስማማም። የቀሩት 80 ጎሳዎች ሁሉ እኩል ዋጋ አላቸው ብዬ አምናለሁ። ግን ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍለው ይህን ሁሉ መከራ ያመጡትን ስለሚቃወም፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶን አጥብቆ ስለሚታገል በዚያ ይመቸኛል። ኤርሚያስም እንዲሁ ብዙ በትክክል የሚላቸው ነገሮች አሉ፣ ብዙ ግዜ ደግፌዋለሁ። ነገር ግን አሁን ሙሉ በቡሉ ሲኒካል፣ ነጋቲቨ፣ ስራዬ ብሎ አቢይ ላይ ጥፋት የሚፈልግ ሰው ሆኖዋል ። ያንን እቃወማለሁ። ዛሬ የኢትዮጵያ ጠላት አቢይ አህመድ አይደለም፣ ይህን የሚስት ሰው የራሱ ችግር ያለው ብቻ ነው ።

ሌላ ትልቅ ነገር ይህ ይህ ነው። አንድ ፖለቲከኛ ያዘለው፣ በውስጡ የደበቀው ፍላጎት፣ መሻት፣ ሞቲቨ እንዴት እናውቃለን የሚለው ነው። የኤርሚያ ገፊ ሞቲቨ ምንድን ነው? የስዩም ገፊ ሞቲቭ ምንድን ነው? ይህን በትክክል ለማወቅና በማንኛውም ግዜና ቦታ አንድን የፖለቲካ አቅቲቪስት ፍላጎት ለመለካት የራሳችን ዜዴ ወይም መለኪያ እንዲኖረን ግድ ይላል።

እዚህ ፎርም ላይ ደጋግሜ ፖስት እንዳደረጉት የሚከተሉት 4 ሳይንሳዊ መለኪያውን እጠቀማለሁ፤ ማንኛውም ፖለቲከኛ ከሚከተሉት ሞቲቮች ቢያንስ አንዱ ወይም ሁሉም አራቱም ገፊ ሞቲቮቹ ናቸው (እሱ አወቀም አላወቀ)። እነሱም ስልጣን (ሃይል)፣ ገንዘብ (ሃብት)፣ ዝና (መታወቅ) እና ክብር (ማንነትን ጭምር)። በቃ ! ስለዚህ አንድ የኢትዮጵያ አርበኛም ሆነ፣ ናሽናሊስት፣ ዜጋ ፖለቲከኛ ሆነ ሌላ እነዚህ 4 ሞቲቮችን ከኢትዮጵያ አጀንዳ ጋር ካላጣጣመ በሱ ፍላጎትና በኢትዮጵያ ፍላጎት መሃል ቅራኔ ስለሚፈጥርበት ያ ሰው ለእኔ አይመቸኝም። የጎሳ ፖለቲከኞች ግዙፍ ችግር ይህ ነው ። ዎያኔ 45 አመት ይህ ሳይገባው የወደቀ ፍጡር ነው።

ለዚህ ነው በእኔ ዘንድ አንድም ፖለቲካኛ የማላውቀው ምስጢር ለነግረኝ የማይችለው ። እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ፤ ኤርሚያ በአቢይ መሾም የፈልግ ነበር ። አቢይ ለምን እንዳራቀው አላቅም። ያ ነው የኤርሚያ ገፊ ሞቲቭ ። ለእኔ ያ ምንም ችግር የለውም፣ የፖለቲከኛ ግላጎት ሁሉ መሾም ስለሆነ ። ግን አቢይ ኤርሚያስን ሹመት ስለነሳው አቢይ ሁልግዜ የተሳሳተ ሰው አድርጎ ማቅረብ የኤርሚያ ድክመት ነው ።

ለእኔ አቢይም፣ ስዩምም፣ ኤሪያስም ኢትዮጵያዊያን ናችው፤ አንዳቸውም የኢትዮጵያ ጠላት አይደሉም ። ሶስቱንም የምለካው በኢትዮጵያ አጀንዳ ሚዛን ላይ አስቀጬ ነው ።

ኬር !
Last edited by Horus on 18 Dec 2020, 22:42, edited 2 times in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Sam Ebalalehu » 18 Dec 2020, 22:28

Horus, it does not matter. Ethiopia has won , and Egypt should take notice. TPLF did not take the Suicide road if it was not given a promise that Egypt would interfere in. But to interfere the TPLF should show some muscle, which undoubtedly it promised to have.
Well, when the Ethiopian army started its cake walk, the Egyptian President visited South Sudan to give the promise to TPLF we have your back.
Well before he went back to Cairo , the Ethiopian army was poised to take Mekele.’
The Egyptian President is a [deleted]. A few years ago Ayatollah played him well, and recently the guys from the north have done the same.
The president of Egypt should know the Ethiopia of today is not the Ethiopia of so many decades ago. Many decades ago the colonizers played God. They wrote their own justice. The Ethiopia of that time detested the injustice, but had no power to resist it. Not anymore.
Ethiopia believes in peace, and strives to achieve it even under difficult circumstances . But if any country, including Egypt , tries to sabotage what is the right of hers, she will fight hard to keep the right of hers. Building the dam to harvest energy to better the lives of her citizens is the right of hers. No earthly power can take that right of hers.
But I agree with Horus implied desire : the Abiy administration should do everything in its power to bring to justice those who tried to sell Ethiopians interest on open market.

Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከስልጣን የወረዱ የትግሬና የሱዳን ሌቦች አብረው የግብጽ አሽከር ሆነዋል

Post by Horus » 18 Dec 2020, 23:01

Sam Ebalalehu wrote:
18 Dec 2020, 22:28
Horus, it does not matter. Ethiopia has won , and Egypt should take notice. TPLF did not take the Suicide road if it was not given a promise that Egypt would interfere in. But to interfere the TPLF should show some muscle, which undoubtedly it promised to have.
Well, when the Ethiopian army started its cake walk, the Egyptian President visited South Sudan to give the promise to TPLF we have your back.
Well before he went back to Cairo , the Ethiopian army was poised to take Mekele.’
The Egyptian President is a [deleted]. A few years ago Ayatollah played him well, and recently the guys from the north have done the same.
The president of Egypt should know the Ethiopia of today is not the Ethiopia of so many decades ago. Many decades ago the colonizers played God. They wrote their own justice. The Ethiopia of that time detested the injustice, but had no power to resist it. Not anymore.
Ethiopia believes in peace, and strives to achieve it even under difficult circumstances . But if any country, including Egypt , tries to sabotage what is the right of hers, she will fight hard to keep the right of hers. Building the dam to harvest energy to better the lives of her citizens is the right of hers. No earthly power can take that right of hers.
But I agree with Horus implied desire : the Abiy administration should do everything in its power to bring to justice those who tried to sell Ethiopians interest on open market.
Yes, Ethiopia has won. In fact, if you consider the large and long geopolitics and Nilopolitics of our region, the Tigray incident was a single battle in the great Ethio-Egyptian war. The emerging Ethiopian potential and possible integral development of the Horn and East Africa is what is worrying Egypt; the inevitable shifting balance of influence in our part of the world. Ethiopia as a power house of water and electricity is what Egypt doesn't want to see. Well, the game is on!

Post Reply