Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 37291
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአውሮፓ ቅኝ ተገዝታ አታውቅም !! ያውሮፓ አንድነት በ90 ሚልዮን ሳንቲም ይህን ታሪካዊ ሕዝብ ምነው ባይሰድቡት?!!!

Post by Horus » 17 Dec 2020, 01:32

ጥፋቱ ያቢይና የዲያስፖራ ነው ። አቢይ ከነዎያኔ ቆሻሻ የጎሳ ድራማ ተላቆ የነምኒልክ ማማ ላይ በመሆን የዚህን ታላቅ ሕዝብ ማንነት ላለም ማሳየት አለበት ። ለዚያ ምላሹ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ባንድ ቀን 90 ሚሊዮን ዶላር ላገሩ ማዋጣት ይችላል ። በህዝቡ ላይ ያልቆመ መሪ የማንም ቅኝ ገዥ መቀለጃ ነው ። ደሞ የኢትዮጵያ መሪዎች ከባንዳ ዎያኔ በተቀር እንዲህ በቀላሉ ለማንም ያውሮፓ ባሪያ ነጋዴ አያጎነብሱም። እነአቢይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ ትሪታ ስሙ፣ የዎያኔ ዘር ፌዴሬሽን አፍርሱ፣ አገር አንድ አድርጋችሁ ግዙ፣ በቃ !! ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ማንም የማይደፍራት ባለአገር ስለሚዋጋላት ነው።

ስለዚህ ያውሮፓ ቅኝ ገዥዎች ዉሃ አመላላሽ ዎያኔ ስለተደመሰሰ የተበሳጩት አውሮፓዊያን ታሪክ አንብቡ እንላለን !! በተገፋን ቁጥር እነጠጥራለን !!!






sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአውሮፓ ቅኝ ተገዝታ አታውቅም !! ያውሮፓ አንድነት በ90 ሚልዮን ሳንቲም ይህን ታሪካዊ ሕዝብ ምነው ባይሰድቡት?!!!

Post by sebdoyeley » 17 Dec 2020, 05:19

you were freed by British led Indian Army from Italian colonizers, and you want us to wipe it from our memory now. you have so many to proud of but you chose the lie.

Post Reply