Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9684
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ:-

Post by pushkin » 17 Dec 2020, 01:03

ዝምተኛው ገዳይ!

ላለፉት ሃምሳ ኣመታት የኣፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን እንደ ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ፣ ውጤታማ ሆኖ ያሽከረከረው ፓለቲከኛ ኣልነበረም ብል ኣልተሳሳትኩም።

የኢሳይያስ ውልደትና እድገት:-

እ.ኤ ኣ በ1946 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ከነበራቸው ቤተሰብ፣ በኣስመራ ከተማ የተወለዱት ኢሳይያስ ኣፍወርቂ፣ በልጅነታቸው ጎበዝ ተማሪ እንደነበሩ ይነገርላቻዋል። በተለይም ደግሞ በማትስና በፊዝክስ የትምህርት ዓይነቶች የሚወዳደራቸው ተማሪ እንዳልነበር ይተረክላቸዋል። የልጅነት ኣብሮ ኣደግ ጓደኞቻቸው እንደሚያስታውሷቸው፣ ኢሳይያስ ሲበዛ እልሀኛና ቂመኛ፣ ደብድበው እንጂ ተደብደብደብው እቤት የማይገቡ፣ በፍጹም ሽንፈትን የማይቀበሉ፣ ነገር ግን በዛው መጠን ትዕግስተኛና ድሃ ሲበደል ማየት የሚጠየፉ ሰው እንደነበሩ ነው። ኣባታቸው ኣፍወርቂ ኣብርሃ፣ የመንግስት ሰራተኛ የነበሩ ሲሆን፣ ወላጅ እናታቸው ኣዳነሽ በርሀ ደግሞ የቤት እመቤት ነበሩ።

ወላጅ ኣባታቸው፣ የኤርትራን ነጻነት አይተው፣ ከዓመታት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ወላጅ እናታቸው ግን እስካሁን ድረስ በኣስመራ ከተማ በህይወት ይኖራሉ። ወላጅ እናታቸው፣ ዕድሚያቸው 90ዎቹ ውስጥ ቢገባም ኣሁንም ድረስ በእግራቸው ሄደው ቤተ ክርስትያን ይሳለማሉ፣ የቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ ሰርግና ቀብር ላይም ይገኛሉ። እኚሁ ወፍራምና ቁመተ ረጅም፣ ባልትና ኣዋቂ፣ መልከ ቆንጆ፣ ቀይ ብስል፣ ደርባባ እመቤት፣ የኢሳይያስ እናት ነኝ ብለው ሲኮፈሱ ኣይታይም። ኣጀብና ሽርጉድ ኣጠገባቸው ላይ ኣይታይም። ከመኖርያ ሰፈራቸው ብቻቸውን ታክሲ ተሳፍረው ዘመድ ጠይቀው ይመለሳሉ። ኢሳይያስ፣ 5 ወንድሞችና ሁለት እህቶች ሲኖርዋቸው፣ ከመጀመርያው ወንድ ልጅ ሁለተኛው ታናሽ ናቸው። በጣም የሚገርመው ደግሞ ሁሉም ወንድምና እህቶቻቸው በርሃ ወርደው ሻዕቢያን ተቀላቅለዋል።

የኢሳይያስ ኣፍወርቂ ኣጭር የትግል ጉዞ ታሪክ:-

እ.ኤ.ኣ በ 1966 በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ ኮሌጅ፣ የሁለተኛ ኣመት ትምህርታቸውን ኣቋርጠው Eritrean Liberation Front (ELF) የሚባለውን ድርጅት ተቀላቀሉ። ከሁለት ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ቆይታ በኋላም ከሌሎች አምስት ጓዶቻቸው ጋር በመሆን ለከፍተኛ የወታደራዊና የፖለቲካ ስልጠና ወደ ቻይና ተልከው ነበር። ስልጠናቸውን በስኬት ኣጠናቀው ወደ ኤርትራ በረሃ ተመልሰው ትግላቸውን ቀጥለዋል። ይሁን እንጂ ELF ውስጥ የነበረው የትግል ኣካሄድ በመቃወም፣ ከሌሎች ወጣቶች ጋር በመሆን ከELF ተገንጥለው በመውጣት፣ "ሰልፊ ናጽነት" የሚባለውን ድርጅት እዛው ኤርትራ በርሃ ላይ መስርተው፣ ትግላቸውን ቀጠሉ። በኢሳይያስ ይመራ የነበረው ሰልፊ ናጽነት፣ እ.ኤ.ኣ በ1970 ከELF ተገንጥለው ከወጡ ሌሎች ሁለት ድርጅቶች ማለትም ደንከል ላይ ይንቀሳቀስ ከነበረው "ቀዳማይ ወገን ህዝባዊ ሓይልታት" እና "ዑበል" ከተሰኙት ሁለት ድርጅቶች ጋር ከብዙ ውይይት በኋላ ውህደት በመፍጠር፣ "ህዝባዊ ሓይልታት ሓርነት ኤርትራ" በተለምዶ ሻዕቢያ የሚባለውን ዝነኛ ድርጅት በመመስረት ትግላቸውን ኣፋፋሙ።

ኢሳይያስ፣ በረጅሙ የትግል ታሪካቸው፣ በታላቋ ኣሜሪካና በሌሎች ምዕራባውያን መንግስታት ይደገፍ ከነበረውን የኣፄ ሃይለስላሴ መንግስት ጋር ተፋልመዋል። በልዕለ ሃያሏ ሶቪየት ህብረት፣ በኩባና በወቅቱ የሶሻሊስት ምስራቅ ኣውሮፓ ሃገራት በእጅጉን ይደገፍ ከነበረው ወታደራዊው የደርግ መንግስት ጋር እልህ ኣስጨራሽ ጦርነት ኣካሂደዋል። እ.ኤ.ኣ በ1981 ዓ.ም ከኤርትራ ነጻ ኣውጪ ግንባር (ጀብሃ) ጋር መጠነ ሰፊ ጦርነት በመግጠም ኣንጋፋውን ጀብሃ በ6 ወራት ጦርነት ፍርክስክሱን በማውጣት ሱዳን ድንበር ኣሻግረው፣ ድርጅታቸው- ህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) በኤርትራ በረሃ የሚንቀሳቀስ ብቸኛው ድርጅት እንዲሆን ኣደረጉ። ከረጅም ጊዜ እልህ ኣስጨራሽ ጦርነት በኃላ ደግሞ የኤርትራን ነፃነት እውን ኣድርገዋል።

ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ፣ በምዕራባዊያን መንግስታት በተለይም በኣሜሪካ ይደገፍ የነበረውን የወያኔ ትግሬን መንግስት ከ20 ዓመታት የጦር ሜዳና የዲፕሎማቲክ እልህ ኣስጨራሽ ትንቅንቅ በኋላ ፍርክስክሱን ኣውጥተው ወደ መቃብር ሸኝተውታል። ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን ኢሳይያስ ኣንድም ቀን ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው ሽለላና ቀረርቶ ሲያሰሙ ኣልታዩም። ጀግና ሰርቶ ያሳያል እንጂ ኣይፎክርም የሚል የቆየ ኣባባል ኣላቸው። ታሪክ ሰሪው ሰፊው ህዝብ እንጂ ግለሰቦች ኣይደሉም ሲሉም ይደመጣሉ። የኢሳይያስ ዝምታ ከንግግርና ከፉከራ በላይ ነው። ለወትሮውም ኢሳይያስ ቴሌቭዥን ላይ ለቃለ መጠይቅ የሚቀርቡት በዓመት ኣንዴ ወይም ቢበዛ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ጠላቶቻቸውን በስም ፈጽሞ ኣይጠሩም። በጠላቶቻቸው ኣፍ ግን ስማቸው እንደ መዝሙረ ዳዊት ይደገማል። ሁሉንም ጠላቶቻቸውን ቀብረዋል። አረ ገዳይ! ዘራፍ! ማን እንደኔ! ሲሉ ግን ኣይታዩም።

በቅርብ የሚያውቋቸው፣ በኢሳይያስ ዝምታ ውስጥ የሚያስፈራ ድባብ ኣለ ይላሉ። ይህ የኢሳይያስ ውጤት ተኮር ዝምታ ግን ከእርሳቸው ኣልፎ በድርጅታቸው ውስጥ ባሉ ከፍተኛ የወታደራዊና የደህንነት ሃላፊዎችም ላይ ይስተዋላል። ድምፅን ኣጥፍቶ ዝም ብሎ ስራን መስራት የሻዕቢያ ባህል ነው። ኢሳይያስ፣ የሃይማኖትና የብሄር ፓለቲካን በእጅጉ ይጠየፉታል። ኤርትራ ላይ፣ ሃይማኖትንና ብሄርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካ ማካሄድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው። ያንን ማሰብም እራሱ ከባድ፣ ከባድ፣ በጣም ከባድ ወንጀል ነው።

በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ተንሰራፍታ ተቀምጣ፣ በምዕራባዊያን ድጋፍ፣ እንቁራሪት ሆና ሳለ፣ ዝሆን ሆና የተሰማትን ወያኔ ትግሬን ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ከመምጣቱ ከወራት በፊት እ.ኤ.ኣ ጥር 2018 ላይ ነበር በኣንድ የቃለ መጠይቃቸው ኣጋጣሚ "ወያኔ! Game Over" ብለው መሞቷን በቁሟ ያረዷት።

የኢሳይያስና የድርጅታቸው ትልቁ ጠንካራ ጎን የተዋጣለት የስለላ መዋቅራቸውና የወታደራዊ ቅልጥፍና ብቃታቸው እንደሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል። በረጅሙ የበርሃ የትግላቸው ጉዞ፣ ድርጅታቸውን ሻዕቢያ ከውድቀትና ከሽንፈት፣ ከውስጥና ከውጪ ጠላቶቻቸው የታደጉት፣ ሻዕቢያ ውስጥ ሌላ ምስጢራዊ ታማኝ ኣስኳል ድርጅት በማዋቀር ነው። ሻዕቢያ ቅርፊቱ ሲሆን ኣስኳሉ ደግሞ ይሀው ሌላ ምስጢራዊ ድርጅት ነው። "ፈዳይን" ተብለው ይጠሩ የነበሩት ለመሞት የቆረጡ ሴትና ወንድ ወጣት የከተማ ገዳይ ስኳዶችም ውጤታማ ስራ ሰርተዋል። "ሓለዋ ሰውራ" ይሰኝ የነበረውና ሻዕቢያን ከውስጥ ጠላቶች የሚጠብቀው የጸጥታ ተቋምም ውጤታማ ስራ ሰርቷል።

ሻዕቢያ፣ ሳህል በረሃ ላይ ከተራራ ስር ተፈልፍለው የተሰሩ፣ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋማት፣ የመድሃኒት ፋብሪካ፣ ሆስፒታል፣ የሬድዮ ጣቢያ፣ ማተሚያ ቤቶች፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ጽሕፈት ቤቶች፣ በጣም ግዙፍ ጋራጆች፣ የእጅ ስራ ውጤት ማምረቻ፣ የወታደራዊ ዩኒፎርም ማምረቻ፣ የጦር መሳርያ ጥገና ክፍል፣ የመድሃኒት ፋብሪካ፣ የምርኮኞች ጣቢያ፣ የወታደራዊ መገናኛ ራድዮ ክፍል የወታደራዊ ራድዮ ጠለፋ ክፍል፣ የስንኩላን ማገገሚያ፣ የክራንች መስርያ ፋብሪካ፣ የህጻናትና ልጆች መጠለያና ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ ነበር። በኣጭሩ፣ ሻዕቢያ መንግስታዊ መዋቅር የነበረው የበርሃ ላይ መንግስት ነበር ለማለት ይቻላል። ኢሳይያስ፣ በረጅሙ እልህ ኣስጨራሽ የትግል ጉዟቸው በርካታ ጊዜያት ከሞት ኣፋፍ ላይ ኣምልጠዋል። የሰው ልጅ እግዜር ባለው ቀን ነው የሚሞተው፣ እኔም ሞትን ኣልፈራም፣ ቀኔ ሲደርስ እሞታለሁ ሲሉ ይደመጣል። የኢሳይያስ መዝገበ ቃላት ውስጥ ተስፋ መቁረጥና ሽንፈት የሚባሉት ቃላት ኣይታወቁም። ከ43 ዓመታት በፊት እ.ኤ.ኣ በ1977 ዓ.ም ላይ ደርግ "የምስራቁ ድል በሰሜን ይደገማል!" በማለት 200,000 ሰራዊት ወደ ኤርትራ ያዘመተበት ወቅት ነበር። በግዜው ሻዕቢያና ጀብሃ ኣስመራን በ12 ኪ.ሜ ርቀት 360° ከበው ዛሬ ወይም ነገ ኣስመራ እንገባለን እያሉ ከነበሩበት ምሽግ ወጥተው፣ ጀብሃ ወደ ባርካ በረሃ፣ ሻዕቢያ ደግሞ ወደ ሳህል ተራሮች እየተዋጉ ስልታዊ ማፈግፈግ በሚያደርጉበት ጊዜ ከረን ከተማ ላይ ዳን ኮኔል የተባለው ኣሜሪካዊ ጋዜጠኛ የሚከተለውን ጥያቄ ያኔ ዕድሜያቸው 31 ዓመት ብቻ ለነበረው ኢሳይያስ ያቀርብላቸዋል:-

"ኣሁን ላይ እያየን እንዳለነው ከኣስመራ ደጃፍ ላይ ነው የተመለሳችሁት፣ የኢትዮጵያ መንግስት ደግሞ ሶማሊያን ኦጋዴን ላይ ድል ኣድርጎ የተመለሰ 200,000 ወታደርና እጅግ ዘመናዊ የሶቪየት ከባድ መሳርያ የታጠቀ ሰራዊት እየዘመተባችሁ ነው፣ እናንተም ይሀው እንደምናየው እያፈገፈጋችሁ ነው፣ መጨረሻችሁ ምን ይሆናል ብለህ ታስባለህ?"

ኢሳይያስ ለዳንኮኔል የሰጠው መልስ የሚከተለው ነበር:-

" The more the enemy challenges me, the more stubborn I become"

ማለትም:- "ጠላት በታገለኝ መጠን እኔም እልሀኛ እሆናለው" የሚል ነበር።

ኢሳይያስ፣ ብዙዎቹን ጠላቶቻቸው በረጅም ጊዜ ማሰላቸት ነው ያሸንፍዋቸው። "ጊዜ ዘይምልሶ ነገር የለን" ማለትም "ጊዜ መልስ የማይሰጠው ነገር የለም" የተለመደ ኣባባላቸው ነው።

ከ 20 ዓመታት በፊት፣ "ወያኔ በተራዘመ ጦርነት ሻዕቢያን ኣሸንፋለሁ እያለ ነውና ለዚህ ምን መልስ ኣለህ" ተብሎ በጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ እጅግ በሚያስፈራ የፊት ገጽታ የሚከተለውን ኣጭር መልስ ነበር የሰጡት:-

" ኣብ ዝተናወሐ ጉዕዞ ንሻዕቢያ ክንስዕር ኢና ንዝብልዎ ጉዳይ፣ ደሓነይ፣ ኣብ'ታ ዝብልዋ ዘለው ነዋሕ ጉዕዞ የራኽበና ጥራይ እየ ዝብሎም"

ትርጉሙ:-

ሻዕቢያን በተራዘመ ጉዞ እናሸንፋለን ስለሚሉት ነገር፣ ግድ የለም፣ ረጅሙ መንገድ ላይ ያገናኘን ብቻ ነው የምለው" የሚል መልስ ነበር የሰጡት።

እኛ ታዛቢዎች ደግሞ የ22 ዓመት የፈጀውን የተራዘመ እልህ ኣስጨራሽ የጦር ሜዳና የዲፕሎማሲ ጦርነት (የሻዕቢያና የወያኔ ትግሬ የምስራቅ ኣፍሪካ ደርቢ)፣ በኢሳይያሱ ሻዕቢያ ኣሸናፊነትና በወያኔ ትግሬ መደምሰስ ሲጠናቀቅ በኣይናችን ለማየት በቅተናል።

ኢሳይያስና ሻዕቢያ:-

ኢሳይያስን ከሻዕቢያ፣ ሻዕቢያን ከኢሳይያስ ነጥሎ ማየት ኣይቻልም። መንትያ ቃላት እስኪመስሉ ድረስ ሁለቱም እጅግ የጠበቀ ግንኙነት ኣላቸው። ኣሳይያስን ኣንስቶ ሻዕቢያን፣ ሻዕቢያን ኣንስቶ ኢሳይያስን ኣለማንሳት ፈጽሞ ኣይቻልም።

ኢሳይያስ፣ ሻዕቢያና የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች:-

ወያኔ የተባለው የትግራይ ብሄረተኛ ድርጅት ሲመሰረት፣ ለኣንጋፋ የወያኔ መሪዎች ወታደራዊ ስልጠና የሰጠው የኢሳይያሱ ሻዕቢያ ነው። በሻዕቢያ ወታደራዊ ስልጠና ከተሰጣቸው የወያኔ መሪዎች መካከል ስዬ ኣብርሃና ስዩም መስፍን ይገኙበታል። ሻዕቢያ፣ በኣስር ሺዎች የሚቆጠሩ የወያኔን ጀሌዎችን በተለያየ ጊዜያት ኤርትራ በረሃ በማስመጣት ወታደራዊ ስልጠና ሰጥቷል። ከዚህም በተጨማሪ፣ ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ገብቶ የኣራት ኪሎ ቤተመንግስትን እስኪቆጣጠር ድረስ የሻዕቢያ የኮማንዶና የከባድ መሳርያ ሜካናይዝድ ቀጥተኛ ድጋፍ ኣልተለየውም ነበር። የኢሳይያስ ኣፍወርቂው ሻዕቢያ ወያኔን ብቻ ኣይደለም የረዳው። ኦነግ፣ኢህኣፓ፣ የኣፋር ነጻ ኣውጪ ግንባር (ኣነግ)፣ የኦጋዴን ነፃ ኣውጪ ግንባር፣ ኢህዴን ወዘተ የተሰኙ ተቃዋሚ ድርጅቶች፣ በተለያየ ወቅት ከሻዕቢያ ወታደራዊ ስልጠናና የጦር መሳርያ ድጋፍ ያገኙ ድርጅቶች ናቸው። ይህ የሻዕቢያ የወታደራዊ ድጋፍ፣ የወያኔ መንግስትን በወታደራዊ ሃይል ለመጣል ይታገሉ ለነበሩት በርካታ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶችም ቀጥሏል።

በኣፍሪካ ፖለቲካና ታሪክ ላይ ያተኮሩ ከ 30 በላይ የጥናት መጻህፍትን የጻፈው እውቁ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛና የታሪክ ተመራማሪ፣ ባዚል ዴቪድሰን (Basil Davidson) ኤርትራ በረሃ ድረስ በኣካል በመገኘት የሻዕቢያን ገድል በቅርብ ካስተዋለ በኃላ፣:-

"EPLF is the most effective guerilla army in the world" ሲል ገልጾታል።

ኢሳይያስ ኣፍወርቂና የግል ባህርያቸው:-

በቅርበት የሚያውቋቸው ሰዎች እንደሚናገሩት፣ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ፣ እጅጉን ኣንባቢና ኣሰላሳይ መሆናቸውን ነው። ፓለቲካን በጥራዝ ነጠቅ ምሁርነት ሳይሆን ከነባራዊ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ ይጫወቱታል። ለዚህም ሳይሆን አይቀርም፣ መለስ ዜናዊ በኣንድ ወቅት "ኣራት ኣመት ዩኒቨርሲቲ ከመማር፣ ሁለት ሰዓት ከኢሳይያስ ጋር ማውራት ይበልጣል" ሲል የተደመጠው። ኢሳይያስ፣ ውጤታማ ስራ ለመስራት፣ ሌሊት ላይ ከእንቅልፍ የመነሳት ልምድ ኣላቸው። ጠዋት በጣም ወፍራም ቡና መጠጣት ያዘወትራሉ። በአብዛኛው ምግባቸው የገብስ ደረቅ ቂጣ በሽሮ ወይም በምስር ወጥ ነው። የቀይ ባህር ዓሳ በኮተሌቲ መልክ ተሰርቶ ሲቀርብላቸው የሚወዱት ምግባቸው ነው። የኣትክልት ምግቦችንና ጥራጥሬንም ያዘወትራሉ። መጠጥ መጠጣት ካለባቸው የኣስመራ ሜሎቲ ኣረቄን በመጠኑ ይጎነጫሉ። የሜሎቲ ኣረቄን ከመጠጥነቱ ባሻገር ፈዋሽነቱን እየመሰከሩ ይጎነጩታል።

ኢሳይያስ የብዙ ቋንቋ ተናጋሪ (multi-lingual) ናቸው ። የኤርትራ ትግርኛን ይራቀቁበታል። ዓረቢኛውን ይቀኙበታል። እንግሊዘኛውን ይጠበቡታል። ሰውየው፣ በጣልያንኛና ዓረቢኛ ቃላቶች እየተዋዛ የሚነገረውን ዘመንኛ የኣስመራ ኣራዶች ቋንቋ (slung) ሲጠቀሙበት ፈገግ ያስብላሉ። ኢሳይያስ ቀልድና ተረብ ኣዋቂ ናቸው። ለጠላቶቻቸው የሚበቃ፣ በትክክል የሚመጥናቸውን፣ በልካቸው የተሰፋ የኣሽሙርና የተረብ መጠርያ ድሪቶ በማውጣት ኢሳይያስን የሚያህል የለም። የዓረቢኛ ቋንቋ ክህሎታቸው፣ ግብጽ ካይሮ ላይ የሚገኘው፣ የዓለማችን እውቁ የእስልምናና የዓረቢኛ ቋንቋ ጥናት ተቋም የሆነው የኣልሃዛር ዩኒቨርሲቲ ጉምቱ ምሁራንን ያስደመመ ነው። በዚህ የረቀቀ የዓረቢኛ ቋንቋ ችሎታቸው ሳይሆን አይቀርም፣ የዓረቡን ዓለም መሪዎች እንደ ጢባጢቤ ሲጫወቱባቸው የሚታዩት። የኣብዛኞቹን ኣሁን በስልጣን ላይ ያሉት የዓረብ ኣገራት ወጣት ንጉሳዊያን መሪዎች፣ ኣባትና ኣያቶቻቸው ንጉሳዊያን መሪዎች እያሉ ጀምረው ነው ኢሳይያስ ኣብጠርጥረው የሚያውቋቸው። በዓረቡ ዓለም ለኢሳይያስ ኣፍወርቂ በቋሚነት የሚዘጋ በር የለም። ከዓመታት በፊት የየመን ጦርነት ሲቀሰቀስ፣ ወድያውኑ ነበር ሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ዳጎስ ያለ ገንዘብና የዲፕሎማቲክ ጥቅማ ጥቅሞችን ይዘው የኢሳይያስን ደጅ የጠኑት። ዓረቦችን፣ " ግድ የለም በበር ቢሄዱ፣ በጓዳ ተመልሰው ይመጣሉ" ሲሉ ይዘብቱባቸዋል። ከረጅም ጊዜ የፓለቲካ ልምዳቸው የተነሳም፣ ኢሳይያስ፣ የመካከለኛው ምስራቅና የኣፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን እንደ እጃቸው መዳፍ ያውቁታል። ይራቀቁበታል። ከእስራኤል ጋር በጥብቅ ቢወዳጁም በሳውዲ ዓረቢያ ቤተ መንግስት ቀይ ምንጣፍ ሲነጠፍላቸው ይታያል።

ኢሳይያስ፣ የሁለት ወንዶችና የኣንዲት ሴት ልጅ ኣባት ናቸው። ከልጆቻቸው መካከልም ሴት ልጃቸውን ኣብልጠው እንደሚወዱ በኣንድ ቃለ መጠይቅ ላይ ሲናገሩ ተደምጠዋል። ኢሳይያስ፣ ቀለል ያለ ኣጀብ የሌለበት የኑሮ ዘይቤ ይወዳሉ። ቤተ መንግስት ውስጥ ኣይኖሩም። መኖርያ ቤታቸውም መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች ከሚኖሩበት ሰፈር ነው። የጎረቤት፣ ወዳጅ ዘመድ ሰርግ ላይ እንደማንኛውም ሰው ታድመው ይገኛሉ። በእረፍት ጊዚያቸው መኖርያ ግቢያቸው ውስጥ ካለው የእንጨት ስራ ወርክሾፕ ውስጥ የተለያዩ የእንጨት ላይ ቅርጻ ቅርጾችን በመቅረጽ ያሳልፋሉ። ስእል መሳልም ሌላኛው የሚያስደስታቸው ነገር ነው። መደበኛ የኣካል እንቅስቃሴ ስፖርትም ይሰራሉ። በትርፍ ጊዚያቸው ኣብረዋቸው ከሚኖሩ የልጅ ልጆቻቸው ጋር መላፋትና መጫወትም ኣንዱ ከሚያስደስታቸው ነገር ነው።

በቃ ይኸው ነው፣ ኢሳይያስን ማሸነፍ ኣይቻልም!

ፈጽሞ ኣይቻልም!

Meleket
Member+
Posts: 5024
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ:-

Post by Meleket » 21 Dec 2020, 05:13

ዝምተኛው ፈዋሽ!

ሲጀምር ወንድማችን pushkin ያቀረብከው መጣጥፉ ግሩም ርእስ አልተሰጠውም፡ በዚህ ባለንበት ፍቅር በሚሰበከበት በዘመነ-መደመር፡ እንዲሁም አስቀድሞ “ፍቅር ያሸንፋል” በሚል መሪ መርሁ የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው አቀንቃኝ ቴዲ ኣፍሮ እንደተቀኘውና ሲያነበንበውም እንደሰማነው፦

ገዳይ ብቻ ማድነቅ እናዳይሆንብን ሱስ፡
ሞቶ ማሸነፍን እንማር ከእየሱስ።

በሚባልበት በዚህ በ21ኛው ክፍለዘመን፡ “ገዳይ” የሚል አርእስትን ሰጥቶ ያገሬን ብረዚደንት ታሪክ ለመጻፍ መሞከር ስህተት ነው።
በተጨማሪም አንዳንድ ጎላጎላ ያሉ የታሪክ ግድፈቶች እንዳያጋጥሙ፡ ታነበብናቸው ይህን ታሪክ ሊያሰፉና የኣንባቢን የዕውቀት አድማስም ሊያጎለብቱ ይችላሉ ብለን ያሰብናቸውን ነጥቦች ለአንባቢዎች ስንጠቁም በታላቅ አክብሮት ነው!

ህጻን ኢሳይያስ ከወላጆቻቸው በተጨማሪ ከሴት አያታቸው ማለትም ከእናታቸው እናት ወይም ከእሚታቸው ከወ/ሮ መድኅን ጋርም ቁርኝት እንደነበራቸው በስፋት ይገለጻል። ወ/ሮ መድኅን በኣሥመራ ከተማ ጥሩ ጠጅ በመጣል የሚታወቁ ባለሙያ እንደነበሩም፡ ህጻን ኢሳይያስም በዚያ ግርግር በበዛበት አካባቢ ማደጉ ብዙ ነገሮችን ለመማርና ለማጤን እንዳስቻለው መጠቆሙ መልካም ነው። በዚህም ምክንያት አንዳንድ ተቃዋሚዎቻቸው አቶ ኢሳይያስን “ወዲ መድኅን በራድ” ማለትም “የመድኅን ባለ ማንቆርቆሪያዋ ልጅ” በማለት ቅጽል ስም ሊሰጧቸው ሲሞክሩ፡ በርካታ ደጋፊዎቻቸው የጦቢያው ጠቅላዪ ኣብዪም ጭምር “ወዲ ኣፌ” ማለትም “የኣፈወርቂ ልጅ” በማለት ያቆላምጧቸዋል።

ተማሪ ኢሳይያስ አልፎአልፎ እንደ ማንኛውም ተማሪ ረባሽም እንደነበረ፡ ባንድ ወቅትም ይማርበት የነበረውን የትምህርት ቤቱን መስኮት በድንጋይ ሰብሮ ወላጅ አምጣ ተብሎ እንደነበረ፡ ይማርበት የነበረው ትምህርት ቤት መምህሩና ዳይሬክተሩ ሙሳ ኣሮን ገልጠው እንደነበሩ። አያይዘውም መምህሩ መምህር ሙሳ ኣሮን “ባንድወቅት የትምህርት ቤቱን መስኮት የሰበረ ተማሪም ሳይቀር የኋላ ኋላ የአገር መሪ ሊሆን እንደሚችል” እንደጠቀሱም ማውሳቱ፡ ታሪኩን ይበልጥ ህይወት ይዘራበታል።

ተማሪው ኢሳይያስ ወደ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ከመቀላቀሉ በፊት፡ ከጦቢያዊቱ ከተማ ከወሎ ደሴ ጋርም ትስስር እንደነበረው መግለጽ ሊታለፍ የማይገባው የባለታሪኩ ታሪክ አካል ነው። በንጉሡ ማለትም በአጤው ዘመን፡ የወሎ ህዝብ በእራብና በእርዛት እንደ ቅጠል ይረግፍ በነበረበት ዘመን፡ የወሎ አስተዳዳሪ የነበሩት የአቶ ኢሳይያስ አጎት ደጃዝማች ሰለሞን አብርሃ እንደነበሩና፡ እሱም ወደ እርሳቸው ጎራ ብሎ እንደነበረ፡ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን በደሴዋ በወይዘሮ ስኂን ት/ቤት ተምሮ እንደነበረም ቢገለጽ፡ ለታሪኩ ውበት ይሰጣል። ይህ ታሪክ ባማርኛ ከተፃፈ አይቀርም፡ ኢሳይያስ ከኢትዮጵያ ጋር የነበራቸውን ትስስርም ይገልጻልና ይህ ታሪክ ቢታከል ግሩም ነበር!

ታጋይ ኢሳይያስ ወደ ነጻነት ትግሉ የተቀላቀሉት እንደ በርካታ ኤርትራዉያን ወጣቶች ወደ ቆላማው ባርካ በመሄድ ሳይሆን በሱዳን በኩል በከሰላ በኩል መሆኑ ሲገለጽ ብዙም ስለሚሰማ ታሪኩ ውስጥ ቢካተት ለአንባቢ ግንዛቤ ይረዳል። በርግጥ በኣጤ ኃይለሥላሴ ዘመን በስለላ ሥራ ተሰማርተው ከነበሩት እንደ ብርጋዴር ጄነራል ዳንኤል መንግስቱ ያሉ ጉምቱ ባለስልጣናት ካገራቸው ጋዜጦች ጋር ያደረጉትን ቃለመጠይቅ አንባቢ አፈላልጎ ሲያነብ እንዳይደናገር፡ ታጋይ ኢሳይያስን በተመለከተ ብዙ የተባለ ነገር እንዳለና የተለያዩ አካላት የተለያየ ትርክት ሊያቀርቡ እንደሚችሉ ለማጤን፡ የጊዜውን ቦለቲካም ከተለያዩ ማእዘናት አንጻር ለመገንዘብ ያስችለዋል።

ታጋይ ኢሳይያስ ከነ 5 ወንድሞቻቸውና 2 እህቶቻቸው ጋር ወደ ትግል መቀላቀላቸውን ጽሑፉ ይጠቅሳል። በርግጥ የኤርትራ ህዝብ ባሳለፈው የዘመናት ውጊያ ውስጥ ልጆቹን ምን ያህል ለመስዋእትነት እንዳዘጋጀ ይጠቁማል። እኒህ የአቶ ኢሳይያስ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ ከመስዋእትነት ተርፈው የኤርትራን ነጻነት ለማየት መብቃታቸው፡ አንዳንድ ኤርትራዉያን ወላጆች እስከ 4 እና 5 ከዚያም በላይ ልጆቻቸውን ለትግሉ አሰልፈው ሁሉም ልጆቻቸው የተሰውባቸው ወላጆች በብዛት መኖራችውን ስናጤን፡ የኤርትራን ህዝብ ትግል ምረት ለማሳየት እንዲሁም የኣቶ ኢሳይያስ ቤተሰቦች ምንኛ እድለኞች መሆናቸውን ለንጽጽር ያህል ማቅረብ ስለሚጠቅም ቢታከል ግሩም። በተጨማሪም ይህን እውነታ ግምት ውስጥ በማስገባት አንዳንድ ጥራዝነጠቅ ፀሐፊዎች፡ “ኣቶ ኢሳይያስ የኤርትራ ኣባት ናቸው የኤርትራ መስራች ናቸው ወዘተ” እያሉ የሚያቀርቡትን የልወደድ ባዪነት የሐሰት ትርክትም ለማረምና፡ በርካታ ልጆቻቸውን ለትግሉ አቅርበው ሁሉን ልጆቻችውን በመስዋእትነት ለከፈሉ ኤርትራዉያን ወላጆችም ክብር ያሰጣል ብለን እናስባለን

ታጋይ ኢሳይያስ ከELF ተለይተው የተቀላቀሉት፡ በታጋይ ኣብርሃም ተወልደ ይመሩ ወደነበሩት ዓላና ሰለድ በተባለው ስፍራ መሽገው ወደ ነበሩት ቀደምት ታጋዮች መሆኑንና፤ የሰልፊ ናጽነት መስራችና መሪ ታጋይ ኣብርሃም ተወልደ ከተሰዋ በኋላ ታጋይ ኢሳይያስ ኣፈወርቂ እንደተካው ታሪኩ ላይ ቢታከል፡ በህይወት ያሉትን ታጋዮች ብቻ ማሞጋገስና ማሽቃበጥ እንዳይመስል፡ አንባቢ እውነተኛ ግንዛቤን ያገኝ ዘንድ በአፍላ እድሜያቸው በግንባር ቀደምትነት የተሰው ቀደምት ታጋዮችንም ክብር በመስጠት እውነታዉን ይገነዘብ ዘንድ ይረዳል።

ቀደምት የዓላ ታጋዮች ሲገለጹም፡ ከታላቋ ኣሜሪካ ሲኣይኤ ጋር ነበራቸው ስለሚባለው ግንኙነት፡ በንጉሡ ዘመን የደቀምሓረ አስተዳዳሪ በነበረው በተስፋሚካኤል ጆርጆ ኣማካኝነት፡ ታጋይ ኢሳይያስም ጭምር ከዓላ ወደ አሥመራ በድብቅ በመግባት ከኣሜሪካኖች ጋር ውይይት ያደርጉ እንደነበረ ሲጠቀስ ይደመጣልና፡ የዚህ መጣጥፍ ጸሓፊ ኢሳይያስ ከአሜርካና ከኃይለሥላሴ ጋር እንደተዋጉ እንጂ በድብቅ ይወያዩም እንደነበሩ ሳይገልጽልን ማለፉ ስለዚህ ጉዳይ ያነበበ ኣይመስልምና ለወደፊቱ ሲጽፍ ይህንንም ግምት ውስጥ ቢያስገባ።

ጸሓፊው ሻዕብያና ELF እርስበርስ እንደተዋጉ ገልጿል፣ ይሁን እንጂ ቀደምት የሻዕብያ ተዋጊዎች ከወንድሞቻቸው ከELF ጋር ባደረጉት የእርስበርስ ውጊያ፡ የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ታጋዮች ከሻዕቢያ ጎን ተሰልፈው እንደነበረ፡ አሁን በዘመናችን ስንትና ስንት ህይወት ከተቀጠፈባት ከባድሜም ጭምር ELFን ያባረሯት ሻዕቢያና ወያኔ ተባብረው እንደነበር ጽሑፉ ባለመጠቆሙ ሚዛናዊነቱን ጥያቄ ምልክት ውስጥ እንዳያስገባው ቢታሰብበት።

“ኢሳይያስ፣ ሻዕቢያና የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች” በሚለው ንኡስ ርእስ ስር፡ ሻዕቢያ ከትጥቅ ግዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶችን እንደሚደጋገፍ ገልጿል፤ ምንም እንኳ ይህ እውነት ቢሆንም ቅሉ፡ የቀይ ኮከብ ዘመቻ በተባለው ደርጉ ሻዕቢያን ድምጥማጧን ኣጠፋለው ብሎ በተነሳበት በዚያ ቀውጢ ዘመን፡ በርካታ የወያኔ ትግራይ ታጋዮች ከኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ጎን በመሰለፍ ምትክ የማይገኝላትን ክቡር ህይወታቸውን በመገበር በናቅፋም ጭምር መስዋእት በመሆን ኣኩሪ ገድል ፈጽመው እንደነበር መጠቀስ ይገባው ነበር፡ ምክንያቱም በፍጹም ሊካድና ሊፋቕ የማያገባው የዚህ ታሪክ ክፍል ነውና።

ከዚህ በተቀረ ይህ ታሪክ የኤርትራ ህዝብ ታሪክ ንኡስ ክፍል እንደመሆኑ መጠን፡ ብረዚደንት ኢሳይያስ ስለ ሕገመንግሥት፣ ስለ ነጻ ፕረስ፡ ስለ ማኅበራዊ ፍትሕ፡ ራስን ስለመቻል፡ በእስር ላይ ስለሚገኙ ቀደምት ኤርትራዉያን ታጋዪ ጓዶቻቸው፣ ስለ የወደፊቷ ኤርትራ ያላቸው ራእይ ወዘተ ወዘተ አንዳንድ ሃሳቦች ቢታከልበት፡ ታሪኩን ይበልጥ ሚዛን ደፊ ሊያደርገው ይችላል።

በመጨረሻም ኢሳይያስ ስእልና ቅርጻቅርጽ ብቻ ሳይሆን ግጥማግጥምና ቅኔም እንደሚወዱና እንደሚቀኙም ስለሚገለጥ ይህም እውነታ ቢካተት መልካም ነበር። በተቀረ የዚህን ታሪክ ጸሓፊ የኣጻጻፍ ችሎታ አለማድነቅ በፍጹም አይቻልም፤ ኣይዞህ ቀጥልበት ግን ደግሞ ሚዛናዊ ሁን ለማለት እንወዳለን።

በቃ ይኸው ነው፣ እውነታን ማድበስበስ ኣይቻልም!

ፈጽሞ ኣይቻልም!

ክብር ሳይወልዱና ሳይከብዱ ለኤርትራ ነጻነት በመስዋእትነት ላለፉት ቀደምት ታጋዮች በሙሉ!!!!
ክብር ለኤርትራውያን ሰማእታት በሙሉ!!!
pushkin wrote:
17 Dec 2020, 01:03

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ:-

Post by Weyane.is.dead » 21 Dec 2020, 05:26

Someone translate what this wedibuttanella is saying. This looks like a character assassination to me.
Meleket wrote:
21 Dec 2020, 05:13

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ:-

Post by Zmeselo » 21 Dec 2020, 06:05

Even "the wheel of fortune", recognizes! :mrgreen:

Meleket
Member+
Posts: 5024
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ታላቁ ኢሳይያስ ኣፍወርቂ:-

Post by Meleket » 22 Dec 2020, 04:29

ወዳጄ Weyane.is.dead ኢኔ ራሴ ኢቶሮጉሚሊሃሎ! :lol: ሓቅ ሲናገር ሌሚን ቂር ይሊሃል? ሌሚንስ ያቅሪሃል? ዴስ ያላሌህ ናጋር ሊኖር ቢችልም፣ ኢዉነትናቱን ማጣራት ኖው ኢንጂ! ማስሬጃና ማሬጃ ባማቅረብ ቤሃሳብ ሜሞገት ናው ኢንጂ፡ ኢኔ ብቻ ሲሙኝ ቢሎ ያሚን ማነጫናጭ ኖው! ኢንዴ ጽሁፋቺን ኢንዶሆና ባፍሪካቃንድ ቃንቃ በፈርጦቹ ቃንቃ ሚዛናዊ ማሬጃና ማስሬጃ ለሚያውጤናጢኑ ለጦቢያውያን ጋረቢቶቻቺን ያሌሜ’ኖ! ኣንቴ ጊና ሚነው ጫዋ ያልሆኔ ናጋር ቲናገራለህ ኣቦ! ሶ ዪታዜቤኛል ኣቲልም? :mrgreen:

“ሓቂ ሚዛን ኢኺ ወርቂ . . . ኣዪ ሓቂ እንዲያ ዕድል ከሊኣታ . . .” የሚሎ ያኤሪትራውያን ዜማ ጋቢዢሃሎ!

ያጁንታ ቆንጮዎች ኢና ሢዮም ማሥፊን፣ ጋታቾ ኣሴፋ፣ ኣባዪ ፀሓያ ና ጋብረን ኡንዲሁም ዋዳ ጋሬ ሮኮቶች የቴኮሱ ኢጆችን ሲቲዝ ኒገራና!
:mrgreen:

Weyane.is.dead wrote:
21 Dec 2020, 05:26
Someone translate what this ... is saying. ...

Post Reply