Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Short Lived ታጋይ ገብሩ ገብረጻዲቅ is chosen to be person of the year by Time magazine!

Post by Wedi » 16 Dec 2020, 16:08

Short Lived ታጋይ ገብሩ ገብረጻዲቅ is chosen to be person of the year by Time magazine! :lol: :lol: :lol:

ታጋይ ገብሩ ገብረጻዲቅ የታይም መጽሄት የአመቱ ምርጥ ሰው ሆኖ ተመርጧል። ታጋይ ገብረጻዲቅ ይሄን ሰሞን የጠፋው የህወሃት ጦር የደመሰሳቸውን " የፋሽሽቱ አቢይ " ሰራዊት ብዛት እየቆጠረ ስለሆነ ነው። ( ቆጠራውን ለእኔ ትቶ እርሱ መግለጫው ላይ ቢያተኩር ጥሩ ነበር )

የታጋይ ገብሩ ለታይም መጽሄት በእንግሊዝኛ ስለወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የጻፈውን ጽሁፍ ኮሜንት ሴክሽኑ ላይ ታገኙታላችሁ ( መልካም ንባብ ) !




Post Reply