ምን መስማት ሰለቸኝ? || ትግራይ ወልቃይትን አልሰጥም ካለች እንድትገነጠል ማረግ ነው || ቀበሌዎች መፍረስ አለባቸው
Posted: 16 Dec 2020, 15:08
ምን መስማት ሰለቸኝ? ጁንታ የሚለው ቃል! ምን ጉድ ነው? አብይ ይህን ቃል ከተነፈሰ በህዋላ ሁሉም እየተነሳ ጁንታ ጁንታ ጴረረም ---- እንዴት ይደብራል?
ይህ ሕዝብ የጋማ ከብት ነው ዝም ብሎ የሚነዳ:: የራሱ መመርያ የሌለው ::
ሌላስ ምን ሰለቸኝ?
ጁንታው ሲጠቀምበት የነበረው መኪናዎችን በቁጥጥር ስር አረግን የሚል ወሬ :: ምን ድነው የሚያወሩት? ትግራይ ክልል ነበረች እና የራሷ መኪና ይኖራታል : እና ምኑ ነው አዲሱ ነገር ?
ያም ተነስቶ "መኪናቸውን ገቢ አደረግን?"
" ይህን ያህል መኪና ይጠቀሙ ነበር?" bla bla --- ይሉናል::
============================
ስለ ወልቃይት:
ትግራይ አሻፈረኝ የምትልበት አቅም የላትም ግን ጋሎች ይህን ነገር አይፈልጉትም:: እናም ትንሽ መደንፋቷ አይቀርም :: እኛ ከትግራይ የሚቀርብን ነገር የለም:: ጥርግ ይበሉ:: አንለቅም ካሉ ይገንጠሉ!! አራት ነጥብ!!
ማንም በዚህ ምድር ላይ አያቆመንም!!
===============
የአማራ አመራሮች :
የአማራ ክልል ባዶ ሜዳ ላይ ዘራፍ ዘራፍ ማለቱን ትቶ ወደ ሥራ መግባት አለበት:: አለበለዝያ የትላንቱ ስህተት ይደገማል:: ከማንም ጋር አፍ መካፈታቸውን ማቆም አለባቸው:: ሥራ በውስጥ ይሰራ::
የስለላ መዋቅር ቢኖራቸው ጥሩ ነው :: በተለይ ለአማራ አስጊ የሆኑትን ላይ የተጠናከረ መረጃዎች ያስፈልጋል:: ነገን ምን እንደሚመጣ መተንበይ ግድ ነው::
የአማራ ክልል ማወቅ ያለበት ካማንም ጋር ከጋላም ጋር ሆነ ከትግራይ ጋር ምንም አይነት ስምምነት ላይ መድረስ የለበትም:: የትላንትናው ኦሮማራ ምናምን ውስጥ ገብተው ባይንቦጫረቁ ጥሩ ነው:: የቤኔሻንጉል ክልል እንዲህ የሚደነፋው የጋላ እጅ ስላለበት ነው::
ከወሬ ይልቅ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል::