Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13696
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Amharas must delete the name Raya

Post by Noble Amhara » 16 Dec 2020, 01:35

Fact

Amharas in Alamata Woldea Mersa Mehoni etc are originally called Angot people due to the shape of the long fertile strip bordering Abysinnia highlands spanning from Ambassel to Werjerat and Afar Desert. Galla names are recent from 18th century their names must be deleted with Welo as well. Galla expansionist hungry for Amhara region and culture evil deeds written down in history. Gallas dream of bordering Tigray will be deleted as Amharas in Kalu, Bati, Ataye all support Fano due to knowledge of oromiazone fascist crimes oromiazone will easily lose everything they looted in abysinia if they came to battle and will never be able to defeat Amhara Kilil

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: Amharas must delete the name Raya

Post by Guest1 » 16 Dec 2020, 03:33

የወሎ ህዝብ ታሪክ የሚል መጽሃፍ ያየሁ መሰለኝ።
ብሄር/ቁንቋ ከሁሉም ከሃይማኖት ከመደብ ከቀለምም በላይ የተደረገበት ምክንያት ምንድነው? የአስተዳደር ጉዳይ። ትግሬ በትግሬኛ አማራ በአማራኛ ወዘተ...አንድ ህዝብ በራሱ ቋንቋ ይተዳደራል። በመረጠው ቋንቋ የመተዳደር መብትም አለው።

ለምሳሌ ትግራይ በአማርኛ ቋንቋ መተዳደር ከመረጠ መብቱ ነው። አማርኛ ት/ቤት የግዴታ ይሰጣል። አማርኛ በገበያም ሱቅም በሁሉም ቦታ ትኩረት እንዲሰጠው ይደረጋል። ትግራይም ከአማራ ክልል ጋር ይዋቀራል። የሚፈጠረው ቋንቋና ህዝብ ትግማሩ ትጋማሩ አማግሩ ክክክክ ይባላል። በፍላጎትና በምርጫ ሳይሆን በህዴታም ወጤቱ ይኸው ይሆናል። ምርጫም ሳይሆን ግዴታም ሳይኖር ለአምላክ/ኢኮኖሚ ከተተውም ወጤቱ ይኸው ቢሆን አያስገርምም። ኤርትራ የሚገኙ የትግረኛ ተናጋሪዎችም እንደዝሁ። ሁለቱም ብዙ የታገሉትና የጮሁትና የተጯጯሁት አማረኛ ተናጋሪ መሆናቸው የማይቀር መሆኑ ስለታየቸውና የብሄር ነጻነት የሚለውን ከአውሮፓዎች የተማሩት ስላደነባበራቸው ነው። :P :P

ምን ለማለት ነው? የቋንቋ ተጽኖ ባለበት አገር የኢኮኖሚ እድገት ትኩረት ሰለሚያገኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለምሳሌ 30 ቋንቋ ያላት አገር ወደ 10 ዝቅ ይላል። የቋንቋና የህዝብ አንድነት ከፍ ይላል። ህዝብ ጥሩውን ባህልና አኗኗር ይወራረሳል። ለአስተዳደር ይመቻል። የአገር እድገት ይፋጥናል። አጠቃላይ የህዝብ ኑሮ ይሻሻላል። ልዩነትንም ማክበር ይጀምራል። ሁሉም የራሱን ቋንቋ እንዲያሳድግ ከተደረገ ወደ 25 ቋንቋ፤ እድገት የተወሰነ፤ ቋንቋ በምርጫ ከሆነ ወደ 20 ቋንቋ። በቃ ሂሳቡን ጨርሱት ... አድካሚዎች ክክክክክ

እንደ አገራችን ባለብዙ ብሄርና የተሰበጣጠረ አስፋፈር ያለበት አገር በግዴታም በምርጫ (ምርጫ ሁሌ ጥሩ ነው የሚሉና ግዴታ ሲባልም ሁሌ መጥፎ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ) እየተባለ ብዙ የሚያሳፍሩም ማየት ከጀመርን 30 አመት ሊያልፍ ነው። በምርጫ፤ በግዴታ የሚባለው አይጠቅምም። ኑሮ አንድ ያደርጋቸዋል። let them be ይኑርበት።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13696
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Amharas must delete the name Raya

Post by Noble Amhara » 16 Dec 2020, 04:21


Post Reply