ሳይታሰብበት ታቅዶ፣ ሳይታመም የሞተው የዎያኔ ትግሬ በርዛዝ !!
በትክክል እንናገር ከተባለ ዘመናዊ ጉራጌዎች በርዛዝን እንደ መልካም ህልም ይተረጉሙታል! ድሮ በርዛዝ መጥፎ አስጨናቂ ህልም ነበር። በርዛዝ የሚያበግግ ህልም ነው፣ ከማስጨነቁ የተነሳ ። እኔ እስከ ማውቀው ጉራጌ መጥፎ ህልም ሲያይና ሲቃዥ በርዛዝ ይለዋል። እግዚአብሄር ትህነግ ካየው በርዛዝ ይጠብቃችሁ! ኬር !!!
Last edited by Horus on 16 Dec 2020, 02:08, edited 1 time in total.
Re: ሳይታሰብበት ታቅዶ፣ ሳይታመም የሞተው የዎያኔ ትግሬ በርዛዝ !!
ቅኔው አየር መቺ ወይስ አየር ቀጭቃጭ የሚለው ነው !!! ኤሮእስሚዞች !!!
Re: ሳይታሰብበት ታቅዶ፣ ሳይታመም የሞተው የዎያኔ ትግሬ በርዛዝ !!
The death of Evil brings Joy to the world, be Happy, Celebrate !!!
Re: ሳይታሰብበት ታቅዶ፣ ሳይታመም የሞተው የዎያኔ ትግሬ በርዛዝ !!
በታልቁ ቪቶበን 5ኛ ውዝዋዜ ደምድሜዋለሁ !!! እንኳን ደስ ያለን !!! ሌላ ግዜ ሪቁየም ማስ ማለትም ሙሾ እለጥፍላቸዋለሁ !!! ኤቦ ዬቦ !!!