Page 1 of 1

ሰበር ዜና፡ ስዮም መስፍን ተማረከ!! ትልቁ የትህነግ የውሸት ፋብሪካ ስዮም መስፍን ቆስሎ ገቢ ሆኗል!!

Posted: 15 Dec 2020, 09:09
by Wedi
ሰበር ዜና፡ ስዮም መስፍን ተማረከ!! ትልቁ የትህነግ የውሸት ፋብሪካ ስዮም መስፍን ቆስሎ ገቢ ሆኗል!! :P :P :P


የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ስዪም መስፍን ከተደበቁበት ምሽግ ለማምለጥ ሲሞክሩ በጀግናው ሰራዊታችን ቆስለው በአቨርገሌ ወረዳ በሚሊተሪ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያን ዲጄ ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ከአቶ ስዩም መስፍን ጋር አብረው የቆሰሉ የጁንታው ቡድንም እንደሚገኙበት ምንጮቻችን የገለፁልን ሲሆን ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን

Please wait, video is loading...