https://mereja.forum/content/
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=241532
ታህሣስ 3 እና 4 በቁጥር 400 ገደማ የሚሆን የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ኤርትራ ተጉዘው ልዩ ስሙ #አይተረፍ እና #አንቶሪ በሚባሉ ቦታዎች ለኤርትራ መከላከያ ሰራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል። ምርኮው ድንበር ተሻጋሪ ሆኗል።